ጤና አደገኛ የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ በኡጋንዳ መቀስቀሱ ተሰማ Alemayehu Geremew Sep 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፈረንጆቹ 2019 ወዲህ በተላላፊነቱ አደገኛ ነው የተባለለት የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ በኡጋንዳ መቀስቀሱን የሀገሪቷ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ማክሰኞ ዕለት በኡጋንዳ ማዕከላዊ ሙቤንዴ አካባቢ በተቀሰቀሰው የኢቦላ ወረርሽን የ24 ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ወንጀል ነክ ጉዳዮች ውስጥ የገቡ ሕፃናት ማቆያ እና ተሃድሶ ማዕከል ተመረቀ Alemayehu Geremew Sep 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች ሆኖ ወንጀል ውስጥ ተሳትፈው የተገኙ ሕፃናት እና ታዳጊዎች ማረሚያ ማዕከል ከ450 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ተገንብቶ ዛሬ ተመረቀ፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትምህርት ለሁሉም መዳረስ እንዳለበት ተናገሩ Alemayehu Geremew Sep 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትምህርት ለሁሉም መዳረስ እንዳለበትና ለጋራ ተጠቃሚነት የጋራ ኃላፊነት መውሰድ እንደሚገባ ተናገሩ። ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ በትምህርት ለውጥ ላይ በሚመክረው ጉባዔ ላይ በበይነ-መረብ መልዕክት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ተመድ የአውሮፓ ኅብረት በሩሲያውያን ላይ የጣለውን የቪዛ እገዳ ነቀፈ Alemayehu Geremew Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ጎብኚዎችን ቪዛ የሚከለክለው አዲሱ የአውሮፓ ኅብረትን አሠራር የተመዱ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በበጎ ጎኑ እንዳልተመለከቱት አር ቲ ዘገበ፡፡ ክልከላው በዩክሬን እና ሩሲያ መካከል የዘለቀው ግጭት ሲረግብ እንደሚነሳ ያላቸውን ተሥፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2015 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደት ዛሬ ተጀመረ Alemayehu Geremew Sep 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደት በተገቢው መንገድ መጀመሩን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በተወሰኑ ትምህርት ቤቶች ተዘዋውሮ ተመልክቷል፡፡ በተለይ በዘንድሮው ዓመት የአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት የሚጀመርበት እንደመሆኑ፥ ትምህርት ቤቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ኢትዮጵያ ወደ ሠላም የምታደርገውን ጉዞ ከመደገፍ ውጪ ጣልቃ ሊገባ አይገባም – አምባሳደር ሂሩት Alemayehu Geremew Sep 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የምታደርገው የሠላም ጥረት ከአቅም በላይ እንዳልሆነና ከድጋፍ ውጪ ያለውን የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ጣልቃ ገብነት እንደማይሻ በቤልጂየም እና በአውሮፓ ኅብረት የኢትዮጵያ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ገለጹ። ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ አስተዳደር የአዲሱን ሥርዓተ ትምህርት መጻሕፍት ላዘጋጁ አካላት ዕውቅና እና ሽልማት ሰጠ Alemayehu Geremew Sep 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲሱን ስርዓተ-ትምሕርት ማስጀመሪያ እና የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍት ላዘጋጁ አካላት የዕውቅና እና ሽልማት አሰጣጥ መርሐ-ግብር አከናወነ። በመርሐ-ግብሩ ላይ የአዲሱን ስርዓተ ትምሕርት መጀመርና የተማሪዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጣሊያን ለኃይል ዘርፍ 14 ቢሊየን ዶላር የእርዳታ ማዕቀፍ አፀደቀች Alemayehu Geremew Sep 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ለኃይል ዘርፍ የሚውል 14 ቢሊየን ዶላር የእርዳታ ማዕቀፍ ማጽደቋን አስታወቀች። አሁን የጸደቀው ማዕቀፍ በሀገሪቱ በኃይል አቅርቦት ክፍያ ያጋጠመውን የዋጋ ማሻቀብ ለማስተካከል ያለመ መሆኑን ተገልጿል። ማዕቀፉ የግብር እፎይታን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም የቱሪዝም ቀን በኢትዮጵያ በቤኒሻንጉል ክልል ይከበራል ተባለ Alemayehu Geremew Sep 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የዓለም የቱሪዝም ቀን በኢትዮጵያ ከመስከረም 13 እስከ 15 ቀን 2015 ዓ.ም በቤኒሻንጉል ክልል አሶሳ ከተማ ይከበራል። በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ የሚከበረው የቱሪዝም ቀን “አዲስ እሳቤ ለቱሪዝም” በሚል መሪ ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ የእውቅና ሽልማት መርሐ-ግብር አካሄደ Alemayehu Geremew Sep 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ የእውቅና ሽልማት መርሐግብር በሚሊኒየም አዳራሽ አካሄደ። በመርሐ-ግብሩ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል፣…