ፋና ስብስብ የጣሊያኗ ሰርዲኒያ ለአዳዲስ ነዋሪዎቿ 15 ሺህ ዩሮ ልትከፍል ነው Alemayehu Geremew Aug 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ውብ ደሴት ወደ ሆነችው ሰርዲኒያ ተዛውሮ መኖር ለሚፈልግ ጣሊያናዊ ነዋሪ 15 ሺህ ዩሮ ክፍያ እንደሚያገኝ የሀገሪቷ መንግስት አስታወቀ፡፡ የጣሊያን መንግስት የማበረታቻ ውሳኔውን ያሳለፈው በርካታ ወጣቶች ለሥራ ፍለጋ በሚል ሰበብ ደሴቲቱን ለቀው ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ካሜሮን አምራቾች ትሥሥር የሚፈጥሩበት መድረክ መመቻቸቱ ተገለጸ Alemayehu Geremew Aug 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያና ካሜሩን አምራቾች ልምድ የሚለዋወጡበት እና የዕውቀት ሽግግር የሚያደርጉበት ትሥሥር ለመፍጠር እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የካሜሮን-ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ቻምበር ፕሬዚዳንትና ልዑካን ቡድናቸው የቦሌ ለሚ የኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያዊው የናሳ ተመራማሪ ጨረቃ ላይ ውሃ ማግኘት የሚያስችል የጨረር ቁስ ሰራ Alemayehu Geremew Aug 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው የናሳ ተመራማሪ ዶክተር ኢንጂነር ብርሃኑ ቡልቻ ጨረቃ ላይ ውሃ ለማግኘት የሚያስችል በመጠን አነስተኛ የሆነ ቁስ የኳንተም ፊዚክስ ቀመርን በመጠቀም መስራቱ ተገለጸ። የተሰራው ቁስ “ሄትሮዳይን ስፔክትሮ ሜትር” የሚል ስያሜ ያለው መሆኑን…
ቴክ ትዊተር “የደኅንነት ሥጋት” እንዳለበት የኩባንያው የቀድሞ የሥራ ሃላፊ ገለጹ Alemayehu Geremew Aug 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትዊተር “የደኅንነት ሥጋት” እንዳለበት አንድ የኩባንያው የቀድሞ የደኅንነት ክፍል ኃላፊ ማጋለጣቸው ተሰምቷል፡፡ የቀድሞው የደኅንነት ክፍል ኃላፊ በሰጡት የምሥክርነት ቃል ኩባንያው ለተጠቃሚዎቹ እና ለአሜሪካ የደኅንነት ተቆጣጣሪዎች የደኅንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና በመከረው ዓለም አቀፍ ጉባዔ ላይ ተሳተፈች Alemayehu Geremew Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያበመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት ልማት ጉባዔ ላይ ተሳተፈች። ጉባዔው “የቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት ልማት ከኮቪድ ወረርሽኝ በኋላ አዲስ ለውጥ፤ አዲስ መንገድ እና አዲስ ክኅሎት” በሚል መሪ ቃል በቻይና ቲያንጂን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻል የጀመረችው ጉዞ ሲቃኝ Alemayehu Geremew Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በግጭቶች፣ መከራዎችና ረሃብ ስትፈተን የቆየች ሀገር ብትሆንም አሁን ላይ ግን ካለፈው ትምህርት ወስዳ ሁኔታዎቹን ወደ ዕድል መቀየር መቻሏን በኬንያ ናይሮቢ የንግድ ሥራ ትምህርት ቤት የሥራ ፈጠራ መምህር የሆኑት ፕሮፌሰር ቢታንጌ ንዴሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከፍተኛ ትምህርት አመራሮች ዓውደ ጥናት እየተካሔደ ነው Alemayehu Geremew Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አመራሮች የሁለት ቀናት የአመራር እና አስተዳደር ዓውደ ጥናት እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ÷ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአርብቶ አደር አካባቢዎች በቂ እርጥበትን በመጠቀም ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ እንደሚገባ ተጠቆመ Alemayehu Geremew Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች ከመደበኛው ወቅት ጋር የተቀራረበ የእርጥበት ሁኔታ ስለሚኖር ከወዲሁ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ መጠቀም እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ እርጥበቱ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት፣…
ፋና ስብስብ የአረንጓዴ ሻይ የጤና ጥቅሞች Alemayehu Geremew Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አረንጓዴ ሻይ መጠጣት የደም ሥኳር መጠንን መቆጣጠር ጨምሮ ዘርፈ ብዙ የጤና ጥቅሞች እንዳሉት ጥናት አመላከተ፡፡ አረንጓዴ ሻይ ሰዎች በዓይነት 2 የሥኳር ሕመም እንዳይያዙ ቀድሞ ለመከላከል ብሎም የአንጀት እብጠትን ለማስታገስ እንደሚረዳም በኦሃዮ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የፓኪስታን የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር በሽብር ወንጀል ተከሰሱ Alemayehu Geremew Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን ፖሊስ የሀገሪቷን የፀረ-ሽብር ኅግ በመጥቀስ የሀገሪቱን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካህን በሽብር ወንጀል መክሰሱ ተሰምቷል፡፡ የፓኪስታን ፖሊስ በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካህን ላይ ምርመራ የጀመረው የሀገሪቷ ፖሊስ እና…