የኦሮሚያ ክልል ላጋጠሙት ፈተናዎች እጅ ሳይሰጥ ታሪክ የሚያስታውሳቸውን ድሎች አስመዝግቧል – የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ላጋጠሙት ፈተናዎች እጅ ሳይሰጥ ታሪክ የሚያስታውሳቸውን ድሎች እያስመዘገበ ዛሬ ላይ ደርሷል ሲል የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ።
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት 30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል፡፡…