ዓለምአቀፋዊ ዜና ጆ ባይደን ለዓየር ንብረት ለውጥ እና ለጤና የቀረበው ረቂቅ ላይ ፈረሙ Alemayehu Geremew Aug 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለዓየር ንብረት ለውጥ እና ጤና ጥበቃ የተጠየቀውን የ700 ቢሊየን ዶላር ህግ ሥራ ላይ እንዲውል በፊርማቸው ማጽደቃቸው ተገለጸ፡፡ ህጉ በዋናነት ባለሐብቶች በሚከፍሉት የገቢ ግብር ላይ ጭማሪ በመጣል ወጪውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሽረና አክሱም የአፈር ማዳበሪያ እየተሰራጨ ነው Alemayehu Geremew Aug 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ሽረና አክሱም አካባቢዎች የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች እየተሰራጨ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በሌሎችም የክልሉ አካባቢዎች ያሉ አርሶአደሮችም የዝናቡን ወቅት ተጠቅመው እንዲያርሱና መሬታቸው ጦም እንዳያድር የሚደረገው ድጋፍ መቀጠሉ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ታዳጊ ሀገራት በዓለምአቀፍ መድረክ ፍትሃዊ ውክልና ሊኖራቸው ይገባል – ቻይና Alemayehu Geremew Aug 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዳጊ ሀገራት በዓለም አቀፍ መድረክ ፍትሃዊ ውክልና ሊኖራቸው እንደሚገባ የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ገለጹ፡፡ ታዳጊ ሀገራት በዓለም አቀፉ መድረክ በሚደርስባቸው ጫና የተወሰኑ ኃያላን ሀገራት ወይም ቡድኖች መጠቀሚያ መሆን የለባቸውም…
የሀገር ውስጥ ዜና ቴክኖሎጂ መር ሥራ ፈጣሪ ሴቶችን የሚደግፍ መርሐ-ግብር በኢትዮጵያ ተጀመረ Alemayehu Geremew Aug 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች የሚመሩ እና በሃሳብ ደረጃ ያሉ አዲስ የቴክኖሎጂ መር ሥራ ፈጠራዎችን የሚደግፍ “ቴክ አፍሪካ ውመን” የተሰኘ መርሐ-ግብር በኢትዮጵያ ተጀመረ፡፡ በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ድጋፍ በ“ቤታ ኪዩብ” መሪነት ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር ውስጥ መድሃኒት አምራቾችና አቅራቢዎች ምርታማነትና አቅርቦት መዳከሙ ተነገረ Alemayehu Geremew Aug 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሀገር ውስጥ መድሃኒት አምራቾችና አቅራቢዎች ምርታማነትና አቅርቦት ካለፉት 5 ዓመታት ጋር ሲነጻጸር በከፍተኛ ሁኔታ መዳከሙ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ይህን የገለጸው ከሀገር ውስጥ መድሃኒት አቅራቢዎችና አምራቾች ጋር ዓመታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ እና በቻይናዋ ሄይሎንግጂያንግ ግዛት መካከል አጋርነት ተመሰረተ Alemayehu Geremew Aug 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በኢትዮጵያ እና በቻይናዋ ሄይሎንግጂያንግ ግዛት መካከል አጋርነት መመሥረት ያስቻለ የሁለት ቀናት ጉብኝት ማካሄዳቸውን ገለጹ፡፡ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት፣ የንግድና የኢንቨስትመንት ትሥሥር እንዲሁም የነጻ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ በዛፖሮዥ የኒውክሌር ጣቢያ ላይ ጥቃት ተፈጽሟል ስትል ከሰሰች Alemayehu Geremew Aug 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር ሰርጌ ሾይጉ በዛፖሮዥ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ደኅንነትን ጉዳይ ላይ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር መክረዋል፡፡ ሚኒስትሩ ከጉቴሬዝ ጋር በሥልክ በነበራቸው ውይይት ያነሱት ዩክሬን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና መሪዎች የውሃ አካላትን ደኅንነት ለመጠበቅ በተደረሰው ስምምነት ላይ ሊወያዩ ነው Alemayehu Geremew Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ አባል ሀገራት የውቅያኖስ እና የባሕር ሥነ-ሕይወትን ለመንከባከብ እና ከብዝበዛ ለመታደግ ተጨማሪ ውይይት ለማካሄድ በኒውዮርክ እንደሚሰበሰቡ ተገልጿል። በስብሰባቸው ሥምምነት ላይ ከደረሱ 30 በመቶ ያህሉ የዓለማችን የውቅያኖስ ክፍል በ2030…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ለጉብኝት ታይዋን ገቡ Alemayehu Geremew Aug 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት የአሜሪካ ኮንግረስ ልዑካን ቡድን ለሁለት ቀናት ጉብኝት ታይዋን መግባታቸው ተገለጸ። የአሜሪካ ኮንግረስ ሕግ አውጪ አባላት ታይዋን የገቡት፥ የአሜሬካ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ናንሲ ፔሎሲ ታይዋንን ከጎበኙ ሁለት ሣምንታት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ማክሮን ፊንላንድ እና ስዊድን ኔቶን እንዲቀላቀሉ ፈቀዱ Alemayehu Geremew Aug 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፊንላንድ እና ስዊድን ኔቶን ለመቀላቀል ያቀረቡት ጥያቄ ከ20 በላይ በሚሆኑ የኔቶ አባል ሀገራት ይሁንታ ማግኘቱ ተገለጸ። ባሳለፍነው ማክሰኞ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለሁለቱ የኖርዲክ ሀገራት ይሁንታን የሚቸር ፊርማ መፈረማቸው ይታወሳል።…