Fana: At a Speed of Life!

በጤናው ዘርፍ የሚሠሩ የፈጠራ ሥራዎች ድጋፍ እንደሚደረግላቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈጠራ ሥራ ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ለኅብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ ከፍተኛ አስተዋፅዖ እንዳለው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ ዶክተር ሊያ በአምስት አመቱ የጤና ስትራቴጂክ ዕቅድ ጥራት ያለው አገልግሎት በማጎልበት የተሻለ ጤና…

ሩሲያ ከዩክሬን ለሚከፈትባት ጥቃት ከባድ አፀፋዊ ምላሽ ትሰጣለች – ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የሩሲያ ፕሬዚዳንት ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ዩክሬን ሀገራቸው ላይ ጥቃት ከከፈተች አፀፋዊ ምላሹ እጅግ የከፋ እንደሚሆን አስጠነቀቁ። ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ አንዳንድ የዩክሬን ባለሥልጣናት ሩሲያን ለማስፈራራት በመገናኛ ብዙኃን መግለጫዎችን ሲሰጡ…

በጋና ገዳይ የማርበርግ ቫይረስ መከሰቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋና በተላላፊነቱ እና በገዳይነቱ ከኢቦላ ጋር ተመሳሳይነት እንዳለው የሚነገርለት የማርበርግ ቫይረስ መከሰቱን ገለጸች፡፡ በጋና ደቡብ አሻንቲ ግዛት ሁለት ሰዎች በቫይረሱ ከተጠቁ በኋላ ሆስፒታል ደርሰው ሕይወታቸው እንዳለፈም ነው የተመላከተው፡፡…

የምዕራባውያን የበላይነት እያከተመ ነው – ቶኒ ብሌየር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራቡ ዓለም የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ የበላይነት አክትሞ ከምሥራቁ ጋር እኩል የሚወስኑበት ጊዜ ላይ መደረሱን የቀድሞው የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ቢሌየር አስታወቁ፡፡ ብሌየር አክለውም÷ የአሜሪካ እና አጋሮቿ ዓለም አቀፋዊ የበላይነት…

የጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪዮ ድራጊ ሥልጣን ሊለቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥምር መንግስት ለመመሥረት የሚያስችላቸውን የመተማመኛ ድምጽ ማጣታቸውን ተከትሎ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪዮ ድራጊ ከሥልጣናቸው እንደሚለቁ አስታውቀዋል፡፡ ማሪዮ ድራጊ የጣሊያንን ጥምር መንግስት ያቆየው መተማመናችን አብቅቶለታል ማለታቸውን ቢቢሲ…

ለሕጻናት ሁለንተናዊ ዕድገት በጨዋታ ማስተማር – ከጓቲማላ ተሞክሮ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕጻናት ሁለንተናዊ ዕድገት የተሻለ ለማድረግ ወላጆች ጊዜ ሰጥተው በጨዋታ ማስተማር እንደሚችሉ ተገለፀ፡፡ ቻይልድ ፈንድ የተሰኘው ዓለም አቀፍ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅት ከጓቲማላ በተገኘ ተጨባጭ ተሞክሮ ወላጆች ለሕፃናት ትኩረት በመስጠት እና በጨዋታ…

ቋሚ ኮሚቴው የወልቃይት ጠገዴና የራያ የማንነት ጥያቄዎች መልስ እንዲያገኙ እየሰራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማንነት አስተዳደር ወሰን እና የሰላም ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ የወልቃይት ጠገዴና የራያ የማንነት ጥያቄዎች መልስ እንዲያገኙ እየሰራሁ ነው አለ ። የፌዴሬሽን ምክርቤት የማንነት አስተዳደር ወሰን እና የሰላም ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ የ2014 በጀት አመት…

በጋምቤላ ከተማ የሠዓት ዕላፊ ተጣለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር በተያያዘ በጋምቤላ ከተማ የሚታዩ ሕገወጥ እንቅስቃሴዎችን ለመቆጣጠር የሠዓት ዕላፊ ገደብ መጣሉን የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽኅፈት ቤት አስታወቀ። በመሆኑም በጋምቤላ ከተማ የሰዎች እና የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በዛሬው ዕለት ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያይተዋል። ኮሚሽኑ ላለፉት 4 ወራት ወደ ሥራ ከገባ በኋላ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ተግባራት ለፕሬዚዳንቷ አብራርቷል። ለምክክሩ በቅድመ ዝግጅት ላይ የሚገኘው…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የተገነቡ ሕንፃዎችን ለአቅመ ደካማ ነዋሪዎች አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ለሚኖሩ አቅመ ደካማ ነዋሪዎች የተገነባውን “80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ፕሮጀክት” ለአካባቢው አቅመ ደካማ ነዋሪዎች በዕጣ አስተላልፈዋል፡፡ ሕንፃዎቹ ለነዋሪዎቹ የተላለፉት…