መንግስት አሸባሪው ሸኔን ለመደምሰስ እየወሰደ ያለውን የማያዳግም እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ጨፌ ኦሮሚያ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት አሸባሪው ሸኔን ለመደምሰስ እየወሰደ ያለውን የማያዳግም እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጨፌ ኦሮሚያ አስታውቋል፡፡
ጨፌው ዛሬ ባወጣው መግለጫ፥ በኦሮሚያ ቄለም ወለጋ ዞን ሐዋ ገላን ወረዳ አሸባሪው ሸኔ በንጹሀን ዜጎች ላይ በፈፀመው ጥቃት…