ኢትዮጵያ ለውጭ ገበያ የምታቀርበውን የቡና ምርት በአራት እጥፍ ያሳድጋል የተባለ ስትራቴጂ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ኢትዮጵያ ለውጭ ገበያ የምታቀርበውን የቡና ምርት አሁን ካለበት በአራት እጥፍ ያሳድጋል የተባለ የ15 ዓመት ስትራቴጂክ እቅድ ይፋ አደረገ፡፡
የቡና ምርት ከ25 በመቶ በላይ ለሚሆነው ሕዝብ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ…