Fana: At a Speed of Life!

ዩክሬን እና ሩሲያ በቁጥር ከፍተኛው ነው የተባለለትን የእስረኞች ልውውጥ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን እና ሩሲያ ባሳለፍነው የካቲት 24 በመካከላቸው ግጭት ከተፈጠረ አንስቶ በቁጥር ከፍተኛው ነው የተባለለትን የእስረኞች ልውውጥ ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ የእስረኞች ልውውጥ ማድረጋቸውን የገለጸው የዩክሬን የመከላከያ ሚኒስቴር ዋና ኢንተለጀንስ…

በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን ማፍሰስ ለሚፈልጉ የፈረንሳይ ባለሐብቶች የገበያ ዕድል እና ማበረታቻዎች እንደተመቻቹ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ ሻውል መዋዕለ-ንዋያቸውን በኢትዮጵያ ማፍሰስ ለሚፈልጉ የፈረንሳይ ባለሐብቶች የገበያ ዕድል ከመፍጠር ባሻገር ምቹ የሥራ ምኅዳር እንደሚጠብቃቸው ገለጹ፡፡ በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ ሻውል…

የግብርና ሜካናይዜሽን የልኅቀት ማዕከልን ለማቀቋቋም ከደቡብ ኮሪያ ጋር እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ግብርና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እና ሜካናይዜሽን ለመደገፍ የሚያስችል የልኅቀት ማዕከል ለመገንባት ከደቡብ ኮሪያ መንግስት ጋር በትብብር እየተሠራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያን የግብርና ሜካናይዜሽን የልኅቀት ማዕከል…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በተመድ የትምህርት፣ ሳይንስና ባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) የትምህር ቅድመ ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወቅር ዘውዴ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) በከፍተኛ ባለስልጣናት ደረጃ በሚደረገው የትምህር ቅድመ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ በጉባኤው በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ የ154 አገራት…

አሜሪካ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባት መሥጠት ልትጀምር መሆኑን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 300 ያህል አሜሪካውያን በዝንጀሮ ፈንጣጣ መጠቃታቸውን ተከትሎ ሀገሪቱ በተለያዩ ግዛቶቿ ክትባት መስጠት ልትጀምር ነው። በመጪዎቹ ወራት 300 ሺህ ያህል ክትባቶችን ለማሰራጨትም ዋይት ሀውስ ያዘጋጀው ዕቅድ ያመለክታል። በሚቀጥለው ዓመት 1 ነጥብ…

የቡድን 7 አባል ሀገራት በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክር የመወያያ ክበብ ለመመስረት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 አባል ሀገራት መሪዎች የዓለም ሙቀት መጨመርን ለመግታት የሚመክር የመወያያ ክበብ ለመመስረት ተስማምተዋል፡፡ ክበቡ ፈቃደኛ የሆኑ ሀገራትን በማስተባበር የዓለም ሙቀት መጨመርን መቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ እንደሚሰራ በመግለጫቸው…

ኢራን እና አርጀንቲና “ብሪክስ”ን ለመቀላቀል ማመልከቻ አስገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢራን እና አርጀንቲና የ “ብሪክስ”ን ቡድን ለመቀላቀል ማመልከታቸው ተሰምቷል፡፡ ኢራን እና አርጀንቲና ቡድኑን ለመቀላቀል ጥያቄ ያቀረቡት ባሳለፍነው ሣምንት በተካሄደው የ“ብሪክስ ፕላስ” ጉባዔ ላይ መሆኑም ነው የተጠቆመው፡፡ የኢራኑ ፕሬዚዳንት…

የኦሮሚያ ክልል መንግስት የ2015 ረቂቅ በጀት ከ158 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን አካሂዶ ለ2015 በጀት ዓመት የክልል መንግስት በጀት 158 ቢሊየን 629 ሚሊየን 503 ሺህ 205 ብር ሆኖ እንዲጸድቅ ለጨፌው መርቷል፡፡ ምክር ቤቱ ለመደበኛ ወጪ 28 ቢሊየን 699 ሚሊየን…

ማኅበሩ በአማራ ክልል በጦርነት ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች የ900 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የአማራ ክልል ቅርንጫፍ በአማራ ክልል በጦርነት ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ባለፉት 11 ወራት 900 ሚሊየን ብር የሚገመት ሰብዓዊና ቁሳዊ ድጋፍ ማድረጉን ገለጸ። ማህበሩ ካደረገው ድጋፍ ባሻገር 209 የተጠፋፉ…

ቱርክ በኤሌክትሪክ ኃይል ለሚሠሩ ተሽከርካሪዎች የመሠረተ-ልማት ዝርጋታ ልታካሂድ መሆኑን ገለጸች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ እስከ ፈረንጆቹ 2030 በኤሌክትሪክ ኃይል ለሚሰሩ ተሽከርካሪዎች የሚውሉ የመሠረተ ልማት ዝርጋታዎችን ለማከናወን መዘጋጀቷን አስታውቃለች፡፡ ቱርክ ከኤሌክትሪክ መሠረተ-ልማት ዝርጋታዎች በተጨማሪ የታዳሽ ኃይል ቴክኖሎጂዎችን ለማበልፀግ የሚውል…