በአማራ ክልል በአሸባሪው ቡድን የተዘረፉና የወደሙ የሕክምና ተቋማትን መደገፍ የሚያስችል ስምምነት ተደረገ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምምነቱ የተካሄደው በሂውማን ብሪጅ፣ በሰዎች ለሰዎች ድርጅት፣ በወሎና ወልድያ ዩኒቨርስቲዎችና በአማራ ክልል ጤና ቢሮ መካከል ነው።
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ዶክተር ኃላፊ መልካሙ አብቴ እንዳሉት የስምምነቱ ዋና ዓላማ በሽብር ቡድኑ ምክንያት…