ሩሲያ እና ቱርክ ከዩክሬን የእህል ንግድን ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ማድረስ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ እና የቱርክ መከላከያ ሚኒስትሮች ከዩክሬን የእህል ንግድን ወደ ውጭ መላክ በሚቻልበት እና በሶሪያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በስልክ መክረዋል፡፡
ከየካቲት ወር ጀምሮ በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል የተፈጠረው ግጭት ከሀገራቱ በጥቁር ባሕር በኩል…