Fana: At a Speed of Life!

ተቋርጦ የነበረው ለአዲስ ተሽከርካሪዎች ሠሌዳ የመሥጠት አገልግሎት ከሣምንት በኋላ ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥሬ ዕቃ ምክንያት ላለፉት ሦስት ሳምንታት ተቋርጦ የነበረው አዲስ የተሽከርካሪ ሠሌዳ የመስጠት አገልግሎት ከአንድ ሣምንት በኋላ መሥጠት ይጀመራል ተባለ። የፐብሊክ ሰርቪስ አገልግሎት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሰሎሞን አንባቸው ለፋና…

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ለአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ከ20 ሺህ በላይ መጻሕፍት አበረከተ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ከ20 ሺህ በላይ መጻሕፍት አበረከተ። ከዚህ ውስጥ 13 ሺህ 260 የሚሆኑት መጻሕፍት የታሪክ፣ የቋንቋ፣ የጥበብና የባህል መጻሕፍት ናቸው። መጻሕፍቱ አፋን ኦሮሞን ጨምሮ በሦስት…

በክልሉ በጦርነቱ የሥነ-ልቡና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሙያ ድጋፍ የሚሠጡ 1 ሺህ 200 ሰዎችን ማሠልጠን ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በጦርነት ጉዳት በደረሰባቸው አምስት ዞኖች የሥነ-ልቡና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሙያ ድጋፍ የሚያደርጉ 1 ሺህ 200 ሰዎችን ማሠልጠን ተጀመረ። የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ ወይዘሮ አየለች እሸቴ ÷…

ለሕዝብ ደኅንነት ሲባል የተጀመረው ሕግ የማስከበር ሥራ ምንም ዓይነት ውስጣዊና ውጫዊ ተፅዕኖ የለበትም – ዶክተር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተጀመረው የሕግ ማስከበር ሥራ ምንም ዓይነት ውጫዊና ውስጣዊ ጫና የሌለውና ዋነኛ ግቡም የሕዝብን ሠላምና ደኅንነት ማስከበር እንደሆነ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ። ሠላም የሁሉም መሠረት ነው ያሉት…

የዝንጀሮ ፈንጣጣ “በመካከለኛ” ደረጃ የዓለም የጤና ሥጋት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ በመካከለኛ ደረጃ የዓለም የጤና ሥጋት መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ፡፡ ቫይረሱ ሥጋት ሊሆን የሚችለው ለከባድ በሽታ ተጋላጭ ወደሆኑ ሕፃናት ከተዛመተ እና የበሽታ መከላከል አቅማቸው ወደተዳከመ የኅብረተሰብ ክፍሎች ከተሠራጨ…

የአልጄሪያ – ኢትዮጵያ ፓርላማ ወዳጅነት ቡድን ተመሠረተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልጄሪያ ብሔራዊ የሕዝብ ሸንጎ የኢትዮጵያና የአልጄሪያን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር የአልጄሪያ-ኢትዮጵያ ወዳጅነት ቡድን በዛሬው ዕለት ተመስርቷል። የአልጄሪያ-ኢትዮጵያ ወዳጅነት ቡድን ምሥረታን ምክንያት በማድረግ በፓርላማው የውጭ ግንኙነት…

በአማራ ክልል የመሬት ካዳስተር ቆጠራ ከ75 በመቶ በላይ መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሲካሄድ የነበረው የመሬት ካዳስተር ቆጠራ ከ75 በመቶ በላይ መጠናቀቁን የክልሉ መሬት አሥተዳደር ገለጸ። በቢሮው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የሆኑት አቶ አወቀ ሲሳይ እንደገለጹት፥ አርሶአደሩ በመሬት ባለቤትነቱ ተጠቃሚ እንዲሆን ዓለም…

በአሜሪካ ቴክሳስ በአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች እና መምህራን ላይ የተፈጸመው ግድያ ቁጣ አስነሳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት በአንድ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ 19 ተማሪዎች እና ሁለት መምህራን ላይ የተፈጸመው ጅምላ ግድያ በህዝብ ዘንድ ቁጣና የተቃውሞ ሰልፍ ማስነሳቱ ተግልጿል። ሰልፈኞቹ በጥይት የተገደሉ ተማሪዎችን ፎቶግራፎች ይዘው…

በካፋ ዞን በአንድ ጀምበር 10 ሚሊየን የቡና ችግኝ ለመትከል መታቀዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የጓሮ ቡና ሽፋን የማሥፋት ስትራቴጂ ዳግም ንቅናቄ ” በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 10 ሚሊየን የቡና ችግኝ ለመትከል መታቀዱን የካፋ ዞን ቡና ፣ሻይ እና ቅመማ ቅመም ልማት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ጽህፈት ቤቱ በዘንድሮዉ ዓመት 32 ነጥብ 9…

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የ830 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ኢትዮጵያ ለምታከናውነው የአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ሥራዎች የሚውል የ830 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ስምምነት ፈርሟል። የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ከግንቦት 15 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በጋና…