Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ከሁሉም አገራትና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር ጽኑ ፍላጎት አላት – ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሁሉም አገራትና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር ጽኑ ፍላጎት እንዳላት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ…

የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ያለማቸውን አራት ቴክኖሎጂዎች ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ያለማቸውን 3ዲ ፕሪንተር፣ ፕላንት ዌት (መሬት ላይ ሆኖ በየትኛውም የህዋ አካል ላይ ክብደትን ለማወቅ የሚያስችል ቴክኖሎጂ) ባለ 70 ሚሊሜትር ሪፍራክተር ቴሌስኮፕ እና ባለ 200 ሚሊ ሜትር ቴሌስኮፕ…

በደቡብ ክልል ለምግብ እህል እጥረት ተጋላጭ ለሆኑ ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ዜጎች ድጋፍ መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ለምግብ እህል እጥረት ተጋላጭ ለሆኑ ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ዜጎች ከ87 ሺህ ኩንታል በላይ እህል ማሰራጨት መቻሉን የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር ጋንታ ጋሞአ…

በድሬዳዋ አስተዳደር የከተማ ግብርና የህዝብ ንቅናቄ ማብሰሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር የከተማ ግብርና የህዝብ ንቅናቄ ማብሰሪያ መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር እንደገለጹት÷ የከተማ ግብርና የአትክልትና ልማት ስራዎች የህዝብ ንቅናቄ ፕሮግራም ህብረተሰቡ ባለው አቅም በተደጋጋሚ…

በአዲስ አበባ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ሴቶችና ሕጻናት አልሚ ምግብ ተደራሽ ለማድረግ ሥምምነት ላይ ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ነፍሰጡር ሴቶች፣ የሚያጠቡ እናቶችንና ሕጻናት የአልሚ ምግብ ድጋፍ ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ሥምምነት ተደረሰ። ሥምምነቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች፣ ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ…

በድሬዳዋ ከአንዲት ታዳጊ ሕፃን አምስት ኪሎ የሚመዝን ዕጢ ወጣ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ደደር ወረዳ ሐቀባስ ቀበሌ ነዋሪ ከሆነች የ10 ዓመት ታዳጊ ሕፃን አምስት ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ጥገና ወጣ፡፡ ከአንድ ወር በፊት ሆዷ አካባቢ እያደገ የሚሄድ እብጠት አጋጥሟት የነበረችው ታዳጊ እንደ እኩዮቿ…

በጦርነቱ የተጎዱ ማህበራዊ ተቋማት የመልሶ ግንባታ ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰባት ከተሞች 18 ግንባታዎችን ለማከናወን የሚያስችል የመሠረት ድንጋይ የመጣልና ከተቋራጮች ጋር የግንባታ ውል ሥምምነት የመፈራረም ሥነ-ሥርዓት በከሚሴ ከተማ ተካሂዷል። የደሴ ከተማ አስተዳደር የሥራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት…

ፍትሕ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን የጥብቅና ድርጅት ፈቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር የመጀመሪያውን የጥብቅና ድርጅት ፈቃድ በትናንትናው ዕለት ለሐበሻ ሌጋል አድቮኬትስ ኤል.ፒ. ሰጥቷል፡፡ ፈቃዱ የተሰጠው በፌዴራል ጥብቅና አገልግሎት ፍቃድ አሰጣጥ እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1249/2013 መሠረት መሆኑም ነው…

ወጋየሁ በኃይሉ – የኢንተርናሽናል ቴኳንዶ የማስተር የአሠልጣኝነት ደረጃ ያገኘ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጋየሁ በኃይሉ የኢንተርናሽናል ቴኳንዶ የማስተር የአሰልጣኝነት ደረጃን ያገኙ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ  ሆነዋል። የኢንተርናሽናል ኢንስትራክተር ማዕረግ የነበራቸው ወጋየሁ በኃይሉ ÷ ትናንት የነበራቸውን የተግባር ፈተና በብቃት በመወጣት ወደ…

በኦሮሚያ የበልግ እና ሁለተኛው ዙር የመስኖ እርሻ ልማት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የበልግ እና የሁለተኛው ዙር የመስኖ እርሻ ልማት ሥራ ተጀምሯል፡፡ ሥራው በኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ሃላፊ አቶ አበራ ወርቁ በተመራው ልዑክ በዛሬው ዕለት በባሌ ዞን ሲናና ወረዳ በይፋ መጀመሩ የተበሰረ ሲሆን 1 ነጥብ 2…