Fana: At a Speed of Life!

የቻይናው “ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ” ለአፍሪካ ብልጽግና ጉልህ ሚና ይኖረዋል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና “ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ “ ለአፍሪካ አኅጉራዊ ዕድገት ጉልህ ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ፡፡ ኢኒሼቲቩ ቀጣናውን በልማት ለማሥተሳሰርና የበለጸገች አፍሪካን ዕውን ለማድረግ በከፍተኛ ደረጃ ያግዛል ነው የተባለው፡፡ በቻይና አነሳሽነት…

ኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች የሴካፋ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድርን ታስተናግዳለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሴካፋ ስር ከሚደረጉ ውድድሮች አንዱ የሆነውን ከ17 አመት በታች የምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድርን ታስተናግዳለች፡፡ በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ብሄራዊ ፌዴሬሽኖች የተዋቀረው ሴካፋ በስሩ የሚደረጉ 7…

በከፍተኛ ትምህርት የልማት ፕሮጀክቶች ላይ የሚካሄድ ወርክ ሾፕ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ትምህርት የልማት ፕሮጀክቶች አስተዳደር ላይ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ወርክ ሾፕ ተከፍቷል፡፡ በመላ አገሪቱ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችን ፕሬዚዳንቶች፣ ምክትል ፕሬዚዳንቶች እና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የልማት እቅድ እና ፕሮጀክቶችን የሚመሩ…

በምሥራቅ ወለጋ ዞን በጉቶ ጊዳ ወረዳ ለአሸባሪው ሸኔ ሊጓጓዝ የነበረ 1 ሺህ 103 ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ወለጋ ዞን ጉቶጊዳ ወረዳ ጋሪ ቀበሌ ለአሸባሪው ሸኔ ለማቀበል ሲጓጉዙ የነበረ 1 ሺህ 103 ጥይት በቁጥጥር ስር መዋሉን የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ገልጿል፡፡ የተያዙት 518 የብሬን እና 585 የክላሽ ጥይቶች በድምሩ 1 ሺህ 103…

ተጠባቂው የሸገር ደርቢ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቡናን ከቅዱስ ጊዮርጊስ አገናኝቷል። በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተካሄደው ጨዋታ ፈረሰኞቹ ድል ቀንቷቸዋል። ጨዋታው 4 ለ 0 በሆነ ውጤት ሲጠናቀቅ፥ አቤል…

ዐቃቤ ሕግ እና ፖሊስ ቅንጅታዊ አሠራራቸውን ሊያጎለብቱ ይገባል – ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዐቃቤ ሕግ እና ፖሊስ ቅንጅታዊ አሠራራቸውን ሊያጎለብቱ እንደሚገባ የፍትሕ ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ገለጹ፡፡ የዐቃቤ ሕግና የፖሊስ ተቋማት በተናጠል የሚሰሩት ተግባር ያለ ቢሆንም ፣ የጋራ በሆኑ ጉዳዮች ላይም በትብብርና በቅንጅት…

ቻይና የአውሮፓ ኅብረት አሳሳች መረጃ አነፍናፊ ኤጀንሲዎች ከዩክሬን ጋር በተያያዘ የሚያቀርቡባትን ውንጀላ ውድቅ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የአውሮፓ ኅብረት አሳሳች መረጃ አነፍናፊ ኤጀንሲዎች በዩክሬን ግጭት ላይ ያለኝን አቋም በተሳሳተ መልኩ አቅርበዋል ስትል ተቃወመች፡፡ የአውሮፓ ኅብረት አሳሳች መረጃ አነፍናፊ ኤጀንሲዎች፥ ቻይና ከሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ጋር በተያያዘ…

የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ጉድለትን በአማራጭ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ለመተካት እየተሰራ ነው – የክልሎች ግብርና ቢሮ ሃላፊዎች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት እጥረት በአማራጭ የተፈጥሮ ማዳበሪያ በመተካት የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የኦሮሚያ፣ አማራና ሲዳማ ክልሎች ግብርና ቢሮ ሃላፊዎች ገለጹ። ለግብርና ግብዓት ወሳኝ ከሆኑት ነገሮች መካከል የአፈር…

የክልሉን የኢንቨስትመንት አማራጮች በማስፋት የውጭ ምንዛሬን ለማሳደግ በትኩረት ይሰራል- ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልልን የኢንቨስትመንት አማራጮች በማስፋት የውጭ ምንዛሬን ለማሳደግ በትኩረት እንደሚሰራ የክልሉ ርእሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ። ዛሬ ከክልሉ ባለሃብቶች፣ አጋርና ባለድርሻ አካላት ጋር በኢንቨስትመንት ዙሪያ ውይይት…

የሀገረመቆር – ቁንዲ ክፍል ሁለት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 በመንግስት በተመደበ 1 ቢሊየን 558 ሚሊየን 150 ሺህ ብር የተገነባው የሀገረመቆር - ቁንዲ ክፍል ሁለት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ፡፡ የመንገድ ፕሮጀከቱ 102 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን ለትራፊክ ክፍት ሆኖ ተገቢውን አገልግሎት እየሰጠ…