Fana: At a Speed of Life!

ሩሲያ ከአውሮፓ ወደ ዩክሬን ተልኳል ያለችውን ኤስ-300 የተሰኘ የሚሳኤል መቃወሚያ ስርዓት ማውደሟን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዲኒፕሮ ከተማ አቅራቢያ ከአንድ የአውሮፓ አገር ለዩክሬን ተልኳል ያለችውን ኤስ-300 የተሰኘ የሚሳኤል መቃወሚያ ስርዓት ማውደሟን አስታውቃለች፡፡ ከአውሮፓ ወደ ኬይቭ ተልኳል የተባለው ኤስ-300 የሚሳኤል መቃወሚያ ስርዓት ትናንት ካሊብራ…

ኢትዮጵያን ጨምሮ ለአራት ሀገራት ለታዳሽ ሀይል ማስፋፊያ 5 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ፈንድ የዳይሬክተሮች ቦርድ ድጋፉን ያጸደቀው በኢትዮጵያ፣ በኤርትራ፣ በጂቡቲ እና በሱዳን በረሃማ አካባቢዎች የሚኖሩ ሰዎች የኤሌክትሪክ ሀይል እንዲያገኙ ነው። ድጋፉ በሀገራቱ በረሃማ አካባቢዎች የታዳሽ ሀይል ለማምረት የሚደረገውን…

በደብረ ብርሃን በደረሰው የእሳት አደጋ ከ7 ሚሊየን ብር በላይ በሚገመት ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ ትናንት ሌሊት በደረሰ የእሳት አደጋ ከ7 ሚሊየን ብር በላይ በሚገመት የግለሰቦች ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የከተማው ፖሊስ ገለጸ። የእሳት አደጋው የደረሰው በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት እና በአንድ ዳቦ ቤት ላይ መሆኑን…

የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ትክክለኛ ፣ ወቅታዊና ፈጣን መረጃ ለኅብረተሰቡ ማድረስ ይጠበቅባቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመረጃ ክፍተትን በመለየት ብስለት በተሞላበት ሁኔታ ለኅብረተሰቡ ወቅታዊና ፈጣን መረጃን ተደራሽ ማድረግ ከኮሙኒኬሽን ባለሙያ ይጠበቃል ተባለ፡፡   ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጡ የኮሙኒኬሽን…

የእስራኤል የሕክምና ቡድን ለሠብዓዊ ተልዕኮ አዲስ አበባ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል የሕክምና ቡድን ከሀገሪቷ ፓርላማ አባላት ጋር ለሠብዓዊ ተልዕኮ ዛሬ አዲስ አበባ ይገባል፡፡ 1 ዓመት ከ6 ወር ካስቆጠረው በአሸባሪው ህወሓት ከተቀሰቀሰው ግጭት ወዲህ በእስራኤል ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት ጥላ ሥር የእስራኤል የሕክምና…

በጦርነት ለተፈናቀሉና በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የጤና አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነት ለተፈናቀሉ እና በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የጤና አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ደኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። በሀገራችን ባለፉት ጊዜያት የተለያዩ ሰው ሰራሽ…

የቻይና ቤጂንግ የበጋ ኦሎምፒክ ውድድሮች ዓለምአቀፋዊ አንድነትን እና ትብብርን አጠናክረዋል – ሺ ጂንፒንግ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና አለመረጋጋቶች በሰፈኑበት ወቅት የቤጂንጉን የኦሎምፒክ እና ፓራ-ኦሎምፒክ ውድድሮች በብቃት ማስተናገድ መቻሏ በራስ መተማመንን፣ ተሥፋን እና አንድነትን ለዓለም ያመጣ ክስተት መሆኑን የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ገለጹ፡፡ ሺ ጂንፒንግ ÷…

ፋሲል ከነማ ከአሠልጣኙ ስዩም ከበደ ጋር በሥምምነት ተለያየ

አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 1፣2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአምናው ሻምፒዮን ፋሲል ከነማ ከአሠልጣኙ ስዩም ከበደ ጋር በሥምምነት ተለያይቷል። ያለፉትን ሁለት ዓመታት ከመንፈቅ አፄዎቹን በዋና አሠልጣኝነት የመሩት ስዩም ከበደ ክለቡ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫ እንዲያነሳ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ ይሁን…

“የፈተናዎች መብዛት ከብልጽግና ጉዟችን አያግደንም” በሚል መሪ ሃሳብ የወጣቶች የውይይት መድረክ በባሕርዳር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈተናዎች መብዛት ከብልጽግና ጉዟችን አያግደንም በሚል መሪ ሃሳብ የወጣቶች የውይይት መድረክ በባሕርዳር ተካሂዷል፡፡ በምክክር መድረኩ የባሕርዳር ከተማ ወጣቶች እና የከተማዋ የሥራ ኃላፊዎች ከከተማዋ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች…

በሶማሌ ክልል 51 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገባቸው የመስኖ ፕሮጀክቶች አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ሊበን ዞን ሁለት ወረዳዎች 260 ሄክታር መሬት ማልማት የሚያስችሉ አራት የመስኖ ፕሮጀክቶች ተገንብተው አገልግሎት መስጠት ጀመሩ። በዞኑ ዶሎ አዶና ቆልማዩ ወረዳዎች የተገነቡት የመሰኖ አውታር ፕሮጀክቶቹ 51 ሚሊየን ብር ወጪ…