Fana: At a Speed of Life!

ሩሲያ “ዶንባስን ነጻ ወደ ማውጣት” ፊቷን ማዞሯን የሃገሪቱ የጦር ባለሥልጣናት አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ቀዳሚ ዓላማ “ዶንባስን ነጻ ማውጣት” ነው ሲሉ የጦር ባለሥልጣኖቿ ገለጹ፡፡ “ኮሎኔል ጀኔራል ሰርጌ ሩድስኮይ አሁን የዩክሬን ወታደራዊ ኃይል ለሩሲያ ስጋት ሊሆን በሚችልበት ደረጃ ላይ ባለመሆኑ ሙሉ ትኩረታችን ዶንባስን ነጻ ለማውጣት…

ጠ/ሚ ዐቢይ ፖሊስን ዘመናዊ ሠራዊት ለማድረግ መንግሥት ሁለንተናዊ ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋገጡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፖሊስን ዘመናዊ ሰራዊት እንዲሁም የቴክኖሎጂ ብቃትና ግንዛቤ እንዲኖረው ለማድረግ የተጀመረው ሪፎርም ተጠናክሮ እንደሚቀጥልና መንግሥት ሁለንተናዊ ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋገጡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ፌዴራል…

ምዕራባውያኑ ለሩሲያ – ዩክሬን ጦርነት መፍትሄ እንዲያፈላልጉ ባይደን ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ምዕራባውያን አጋሮቻቸው ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ለምታደርገው ጦርነት መፍትሄ እንዲያፈላልጉ ጠየቁ፡፡ ጆ ባይደን ዛሬ ወደ አውሮፓ ሃገራት አምርተዋል። የጉዟቸው አላማም አሜሪካ ከምዕራባውያን አጋሮቿ ጎን በመቆም…

የፋና ላምሮት የባለተሰጥዖ ድምፃውያን ውድድር ነገ ፍፃሜውን ያገኛል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራፍ ዘጠኝ የ”ፋና ላምሮት” የባለተሰጥዖ ድምፃውያን ውድድር ነገ ፍፃሜውን ያገኛል። እንደሚታወቀው ላለፉት ስምንት ሣምንታት ሲካሄድ የቆየው የ“ፋና ላምሮት” የምዕራፍ 9 ውድድር ፣ ተወዳዳሪዎች ራሳቸው በመረጧቸው እና ዳኞች በመረጡላቸው…

ክልሎች ጤናማ ፉክክር በማድረግ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት የመሳብ አቅማቸውን ሊጠቀሙ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፕሮጀክት አተገባበር ላይ የሚመክር ሀገራዊ የቅንጅት ዲፕሎማሲ መድረክ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዘጋጅነት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ በዘርፉ ያጋጠሙ ማነቆዎችና መፍትሄዎቻቸውን እንዲሁም በፖሊሲ አማራጮች ላይ…

ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ ህጎችን ለመቃወምና እንዳይፀድቁ ለማድረግ የሚደረገው ትግል እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ የተዘጋጁትን ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ ህጎችን ለመቃወምና እንዳይፀድቁ ለማድረግ እየተደረገ ያለው የትግል እንቅስቃሴ ተጋግሎ ቀጥሏል። ከሰሞኑ በኒው ጀርሲ የተደረገው የተቃውሞ ሰልፍም በነገው እለት…

በምስራቅ አፍሪካ ዳታ ሲስተም በመገንባት የሚታወቀው “የዊንጉ አፍሪካ ዳታ ኢኮ ሲስተምስ” ማዕከል አገልግሎት መሥጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከሚያስተዳድራቸው ፓርኮች መካከል ኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ውስጥ የሚገኘው “ዊንጉ አፍሪካ ዳታ ኢኮ ሲስተምስ” የተሰኘ ኩባንያ የገነባው የመረጃ ቋት ማዕከል አገልግሎት መሥጠት ጀምሯል፡፡…

የዩክሬን ቀውስ የባይደን አስተዳደርን ተጨባጭ የአመራር ድክመት ያሳበቀ ሆኗል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ቀውስ የባይደን አስተዳደር ተጨባጭ የአመራር ድክመት እንዳለበት ያሳበቀ መሆኑ ተገለጸ፡፡ አሜሪካ እንደ ዓለም ኃያል ሀገር በችግር ፈቺነት፣ በመፍትሄ አመላካችነት ፣ በመሪነት እና በወታደራዊ መሳሪያ አቅርቦት ልቃ ከመውጣት ይልቅ ከትንንሽ…

በበልግ ወቅት 2 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት በማረስ 46 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የበልግ ወቅት 2 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት በማረስ 46 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን በግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማት ዳይሬክተር ኢሳያስ ለማ ገለጹ፡፡ ዳይሬክተሩ ትልቁን የበልግ የምርት ድርሻ የሚሸፍኑት የደቡብና…

ከመጪው የዝናብ ወቅት አስቀድሞ ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዝግጅት እናድርግ – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከመጪው የዝናብ ወቅት አስቀድሞ ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በመላ ሃገሪቱ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ አስገነዘቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ክረምት ሳይገባ…