የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ከአንጎላ ልኡካን ቡድን ጋር ፍሬያማ ውይይት ማካሄዱን ገለጸ Alemayehu Geremew Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሥራ አሥፈጻሚዎች ቡድን ከአንጎላ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንዲሁም ከሌሎች የሀገሪቷ ልዑካን ጋር ፍሬያማ ውይይት ማካሄዱን ገለጸ፡፡ አየር መንገዱ ውይይቱን ያካሄደው ከአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎንለጎን መሆኑንም ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና 489 ወጣቶችን የሥራ ልምምድ ለማስጀመር የመጀመሪያው ዙር የሕይወት ክህሎት ሥልጠና ተጠናቀቀ Alemayehu Geremew Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግስት ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር በከተሞች የምግብ ዋስትና እና የሥራ ፕሮጀክት የተዘጋጀ የሥራ ልምምድ የመጀመሪያ ዙር ፕሮግራም 489 ወጣቶች ለ10 ቀን የሕይወት ክህሎት ማጎልበቻ ሥልጠና በመስጠት ተጠናቋል፡፡ ፕሮጀክቱ ትምህርታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ማሪ ስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ የጤናማ እናትነት ወርን በተለያዩ ዝግጅቶች አከበረ Alemayehu Geremew Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማሪ ስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ በሀገራችን ለ16ኛ ጊዜ የሚከበረውን የጤናማ እናትነት ወርን በተለያዩ ዝግጅቶች ሲያከብር ውሏል። የማሪ ስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር አቶ አበበ ሽብሩ ÷ በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ያለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ግሎባል አሊያንስ ከአማራ ልማት ማኅበር ጋር በመሆን በ10 ሚሊየን ብር የሐይቅ ቁጥር 2 ትምህርት ቤትን ዳግም ሊያስገነቡ ነው Alemayehu Geremew Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ግሎባል አሊያንስ ከአማራ ልማት ማኅበር ጋር በመሆን በሐይቅ ቁጥር 2 ትምህርት ቤት በ10 ሚሊየን ብር ወጪ አራት ህንፃዎችን ለማስገንባት የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ። ወራሪው ኃይል የዕውቀት ማዕድ የሚያቋድሱትን ትምህርት ቤቶች ቢያወድምም በመተባበር…
የሀገር ውስጥ ዜና 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የሚያወጣ 610 ኪሎ ግራም ካናቢስ ተያዘ Alemayehu Geremew Feb 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን ሻላ ወረዳ ጆባ ቀበሌ 610 ኪሎ ግራም የሚመዝን አደንዛዥ ዕፅ ተያዘ፡፡ ካናቢስ የተባለው አደንዛዥ ዕፅ ትላንት ሌሊት 8 ሰዓት ላይ በተካሄደ ኦፕሬሽን ከአንድ ግለሰብ ቤት የተያዘው በህዝብ ጥቆማ እንደሆነ ነው በኢፌዴሪ ጉሙሩክ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና እና ሩሲያ በጋራ ጥቅሞቻቸው ላይ በመደጋገፍ እንደሚሰሩ በድጋሚ አረጋገጡ Alemayehu Geremew Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ እና የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ወሳኝ በሆኑ የጋራ ጥቅሞቻቸው ላይ በመደጋገፍ እንደሚሰሩ አረጋገጡ፡፡ ከውይይታቸው በኋላ መሪዎቹ ባወጡት የጋራ መግለጫ፥ ሀገራቱ በዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ዘላቂ ልማት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን የአቶሚክ ኃይልን ለልማት ለመጠቀም ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ትብብር እና ድጋፍ እንዲያደርግ ጠየቁ Alemayehu Geremew Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር የሆኑትን ራፋኤል ማሪያኖ በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ደመቀ መኮንን ፥ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኙ 3 ኩባንያዎች ምርታቸውን ወደ ውጭ መላክ ጀመሩ Alemayehu Geremew Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህወሓት የሽብር ቡድን ጉዳት ደርሶባቸው ከነበሩትና በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሥር የሚገኙት ሦስት ኩባንያዎች ምርታቸውን ወደ ውጭ ገበያ ማቅረብ ጀመሩ፡፡ በፓርኩ ከሚገኙት አራት ኩባንያዎች ሦስቱ ስራ መጀመራቸው የተገለጸ ሲሆን÷ ምርታቸውን ለውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው የህወሓት ቡድን እጇን በጥይት ተመትታ የተጎዳችው ተማሪ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና እየወሰደች ነው Alemayehu Geremew Feb 3, 2022 0 አዲሰ አበባ፣ጥር 26፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አሸባሪዉ የህወሓት ቡድን በከፈተው ጦርነት እጇን በጥይት ተመታ ጉዳት የደረሰባት ተማሪ ቃልኪዳን ተኮላ ከህመሟ ሳታገግም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና እየወሰደች ነው። ተማሪ ቃልኪዳን ተኮላ ÷ የኮምቦልቻ መሰናዶ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጂቡቲ የአረንጓዴ አሻራ አካል የሆነው የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ተካሄደ Alemayehu Geremew Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ አካል የሆነ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር አካሄደ። የጂቡቲ ከተማ ከንቲባ ፋጡማ አወሌ በመርሀ ግብሩ ማጠቃለያ ላይ ባደረጉት ንግግር ÷ ኢትዮጵያ ባካሄደችው በአረንጓዴ አሻራ ዘመቻው ለጂቡቲ ላበረከተችው…