Fana: At a Speed of Life!

የሀገራችንን ቅርሶች ለመጠበቅና የቅርስ ባለሙያዎችን አቅም ለመገንባት የሚረዳ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በፈረንሳይ፣ ስፔን፣ ፖርቹጋል እና ሞናኮ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ሄኖክ ተፈራ ከዓለም አቀፉ የሐውልቶችና ታሪካዊ ቦታዎች ምክር ቤት (ICOMOS) ፕሬዚዳንት ቴሬሳ ፓትሪሲዮ ጋር ውጤታማ ውይይት ማካሄዳቸውን ገለጹ፡፡ አምባሳደሩ ÷ ኢትዮጵያ…

ዶክተር ሊያ እና የጣሊያን አምባሳደር የጤናውን ዘርፍ ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር አጎስቲኖ ፓሌሴ በጤናው ዘርፍ የሚደረገውን ትብብር ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ማካሄዳቸው ተገለጸ፡፡ በውይይታቸውም ሀገራቱ በጤናው ዘርፍ የሚያደርጉትን ትብብር ለማጠናከር እና…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኑን ዛሬ ዳግም ወደ አየር መለሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተደጋጋሚ የደህንነት ማረጋገጪያ ካገኘና ሁለቴ የበረራ ሙከራ ካደረገ በኋላ በዛሬው እለት ይፋዊ የበረራ ማስጀመር መርሃ ግብሩ አካሄዷል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ከመከስከሱ ከወራት በፊት…

አቶ ደመቀ መኮንን የፈረንሳይ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛን ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የፈረንሳይን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛን ክቡር አምባሳደር ፍሬድሪክ ክላቬዬ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ አቶ ደመቀ የፈረንሳይ እና የኢትዮጵያ ግንኙነት ረዥም ጊዜን…

በቄለም እና ምስራቅ ወለጋ ዞኖች በተካሄደ ኦፕሬሽን 66 የሸኔ ታጣቂዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ፖሊስ፣ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት እና የፌደራል ፖሊስ በመቀናጀት በአሸባሪው የሸኔ ቡድን ላይ ባካሄዱት ኦፕሬሽን 17 የቡድኑ ታጣቂዎች መማረካቸውንና 49ኙ ደግሞ መያዛቸውን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በኦፕሬሽኑ…

በአማራ ክልል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ሳይወስዱ የቆዩ ተማሪዎች ፈተና መውሰድ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አሸባሪው ህወሓት በፈፀመው ወረራ ምክንያት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ሳይወስዱ የቆዩ ተማሪዎች ዛሬ ፈተና መውሰድ ጀመሩ፡፡ በዚሁ መሠረት በሰሜን ሸዋ ዞን ከ1800 በላይ ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተና መውሰድ መጀመራቸውን የሰሜን…

ከአማራና አፋር ክልሎች የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸዉ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአማራና አፋር ክልሎች በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ወረራ ከቤት ንብረታቸዉ የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው የማስመለሱ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የፌዴራል አደጋና ሥጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ÷ በጦርነቱ ከሁለቱ ክልሎች 1 ነጥብ 8…

ኢትዮ ቴሌኮም በሥድስት ወራት 28 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም 28 ቢሊየን ብር ገቢ መግኘቱን የኢትዮ ቴሌኮም ገለፀ። የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በግማሽ ዓመቱ 74 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ገቢ መገኘቱንም ዛሬ በሰጡት መግለጫ…

የተፋሰስ ልማት ለግብርና እድገት መሠረት ነው – ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ

የአዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተፋሰስ ልማት ለግብርና እድገት መሠረት መሆኑን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ፥ የ2014 የተፋሰስ ልማት ሥራን በክልል ደረጃ በዳሌ ወረዳ ቃሊቴ ሲሚጣ ቀበሌ አስጀምረዋል፡፡ በሲዳማ ክልል በዘንድሮ…

በርዕሰ-መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ቡድን በኦሮሚያ ክልል ጢዮ ቀበሌ የለማውን የስንዴ መስኖ ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ቡድን በምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ ጢዮ ቀበሌ የሚገኘውን የመስኖ ልማት ጎበኙ። ቡድኑ የጎበኘው በምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ፣ ጢዮ ቀበሌ፣ ዋቄ በተባለ ቦታ በ641 ሄክታር መሬት…