ዓለምአቀፋዊ ዜና ኩዌት ወደ ኢራቅ የምታደርገውን በረራ ማቋረጧን አስታወቀች Alemayehu Geremew Jan 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትናንት በስተያ የባግዳዱን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ዒላማ ያደረገ የሮኬት ጥቃት ከተፈጸመ በኋላ ኩዌት ወደ መዳረሻው የሚደረግ በረራ ማቋረጧን አስታውቃለች፡፡ የኩዌት አየር መንገድ ውሳኔው የተላለፈው በኢራቅ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ ለመንገደኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቀጣይ በዓለም የማዕድን አውጪ ኩባንያዎች ተፈላጊ መዳረሻ የመሆን አቅም እንዳላት ተገለጸ Alemayehu Geremew Jan 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣይ በዓለም አቀፉ የማዕድን አውጪ ኢንዱስትሪ ውስጥ በዘርፉ በተሰማሩ የውጪ ኩባንያዎች ተፈላጊ የኢንቨስትመንት መዳረሻ የመሆን አቅም እንዳላት ተገለጸ፡፡ ማይን የተሰኘ በዘርፉ መረጃዎችን የሚያወጣ ድረ-ገጽ፥ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የወርቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአምባሳደሮች ሹመት ሙያዊ ብቃት እና ሀገራዊ ለውጥን መሰረት ያደረገ ነው – አምባሳደር ዲና Alemayehu Geremew Jan 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ትናንት ለአምባሳደሮች የተሰጠው ሹመት የግለሰሰቦቹ ሙያዊ ብቃትና ክህሎት እንዲሁም ሀገራዊ ለውጥን መሰረት ያደረገ ነው ሲሉ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዛሬ ለጋዜጠኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦረና ዞን ያበሎ ወረዳ 10 ሚሊየን ብር የሚገመት አደንዛዥ ዕፅ እንዲወገድ ተደረገ Alemayehu Geremew Jan 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን ያበሎ ወረዳ ከ800 ኪሎ ግራም በላይ የሆነ እና ግምቱ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚልቅ አደንዛዥ ዕፅ እንዲወገድ ተደረገ፡፡ በማቃጠል እንዲወገድ የተደረገው አደንዛዥ ዕፅ በተለያዩ ጊዜያት በቁጥጥር ስር የዋለ እንደሆነም ነው የወረዳው…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ትግራይ የሚገባውን የሰብዓዊ ድጋፍ ህወሓት ሙሉ በሙሉ አግዷል – አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ Alemayehu Geremew Jan 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር19፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በቅርብ ጊዜ በአፋር ክልል በከፈተው ጥቃት ከ200 ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ሙሉ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን አሰቃቂ ጥቃት የፈጸመባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በየደረጃው ያሉ የኦሮሚያ ክልል አመራሮች ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ የህዝብ ጥያቄን አድምጠው የሚፈቱበት ቀናት እንዲሆኑ ውሳኔ ተላለፈ Alemayehu Geremew Jan 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በየደረጃው ያሉ አመራሮች በሣምንት ለሦስት ቀናት ማለትም ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ የህዝቡን ጥያቄ እንዲያዳምጡ እና የሚጠበቅባቸውን አገልግሎት በአግባቡ እንዲሰጡ ውሳኔ ማሳለፉ ተገለጸ፡፡ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 6 ወራት 1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር የሚያወጣ የምግብና መድሃኒት አቅርቦት ወደ ትግራይ ክልል ገብቷል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Alemayehu Geremew Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት 1 ነጥብ 48 ቢሊየን ብር የሚያወጣ የምግብ እና 128 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የመድሃኒት አቅርቦት ወደ ትግራይ ክልል መድረሱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለትግራይ ክልል የሕክምና ግብዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከዱባዩ ሎጂስቲክስ አገልግሎት አቅራቢ “ዲፒ ወርልድ” ጋር በአጋርነት ለመሥራት ተስማምተናል – ዳግማዊት ሞገስ Alemayehu Geremew Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ፥ ከ “ዲፒ ወርልድ” ሊቀ-መንበርና ሥራ አስፈጻሚ ሱልጣን አህመድ ቢን ሱላዬም ጋር በዱባይ ፍሬያማ ውይይት ማካሄዳቸውን ገለጹ፡፡ ወይዘሮ ዳግማዊት በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ባህላዊ ስፖርት ሻምፒዮና በሰንዳፋ ከተማ ተጀመረ Alemayehu Geremew Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ10 ቀናት የሚቆይ የኦሮሚያ ባህላዊ ስፖርት ፌስቲቫል በሰንዳፋ ከተማ መጀመሩን የክልሉ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ 27ኛው የባህላዊ ስፖርት ሻምፒዮና እና 12ኛው የባህል ፌስቲቫል በተለያዩ ስፖርታዊ መርሀ ግብሮች እየተካሄደ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሶማሊያ መንግስት የፓርላማ አባላት ምርጫ እንዲቀጥል ወሰነ Alemayehu Geremew Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ መንግስት የተጓተተውን የሀገሪቱን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ምርጫ እንዲቀጥል በመወሰን የምርጫ መርሀ ግብሩን ይፋ አደረገ፡፡ የምርጫ ድምጽ የመስጠት ሂደት ከተጀመረ በኋላ ተቋርጦ የነበረበት የ ጋልሙዱግ ክልል÷ በቀጣዮቹ ቀናት…