Fana: At a Speed of Life!

በሲንጋፖር የሮቦት ፖሊሶች ስራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲንጋፖር ራስ ገዝ ሮቦቶች በመጠቀም በከተማይቱ ልዩ ልዩ ያልተፈለጉ ማሕበራዊ ባህሪያትን የመቆጣጠር ሙከራ እያከናወነች መሆኗ ተገለፀ፡፡ ዣቨር የተሰኙት ሮቦቶቹ 360 ዲግሪ መመልከት የሚያስችል ካሜራ ያላቸው እንደሆኑና የሚመለከቱትን ነገር…

የጀግንነት ቀን በአዲስ አበባ በደማቀ ዝግጅት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የጀግንነት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት ባለስልጣናትና የጦር መኮንኖች በተገኙበት በደማቀ ሁኔታ እየተከበረ ነው፡፡ የጀግንነት ቀንን ማክበር ያስፈለገው በየዘመኑ ኢትዮጵያን ከውስጥና ከውጭ ጠላት የሚታደጓትን ጀግኖች አርበኞች ልጆቿን…

በመዲናዋ ለአዲስ ዓመት የቅድመ አደጋ ዝግጁነት ስራ መሰራቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ ለአዲስ ዓመት የቅድመ አደጋ ዝግጁነት ስራ መስራቱን አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ የአዲስ ዓመት በዓልን ጨምሮ የመስቀል እና የኢሬቻ በዓላትን ተከትሎ ሊከሰቱ ከሚችሉ ማናቸውም…

ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ ብሎ የተነሳውን አሸባሪ የህወሓት ቡድን እስከ ወዲያኛው እንደመስሰዋለን- ተመራቂ ወታደሮች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሽ አርባ ውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት÷ በመሰረታዊ ውትድርና ያሰለጠናቸውን ወታደሮች አስመረቀ። ተመራቂ ወታደሮቹ በቆይታቸው አስተማማኝ ወታደራዊ ስልጠና ማግኘታቸውን ለኢዜአ ገልፀዋል። በዚህም ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚሰሩ የውጭ ኃይሎችንና…

በእንስሳት እርድ ወቅት ለቆዳ ጥንቃቄ እንዲደረግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስትቲዩት ዜጎች ለበዓል በሚፈፅሟቸው የእንስሳት እርድ ወቅት ለቆዳ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ጠየቀ፡፡ ድርጅቱ የቆዳ ጠቀሜታ በሕብረተሰቡ ዘንድ በስፋት እንዲታወቅ ለሕብረተሰቡ እና በዘርፉ ለተሰማሩ አካላት የተለያዩ…

ኢትዮጵያ የገጠማትን ወቅታዊ ችግር ለመፍታት የምታደርገው ጥረት የሚደነቅ ነው-የጃፓን አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ÷ ኢትዮጵያ የገጠማትን ወቅታዊ ችግር ለመፍታት የምታደርገውን ጥረት አድንቀዋል፡፡ አምባሳደሯ የኢትዮጵያ የልማት ጉዞ ፈጣን እንደሆነ ገልፀው፣ ከጃፓን ጋር እና ከሌሎች ሀገራት ጋር ያላት ግንኙነት ከጊዜ ወደ…

ትምህርት ሚኒስቴር አንድ ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት አገደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር የዓለም አቀፍና የማህበረሰብ ትምህርት ቤቶች ፈቃድ አሰጣጥና ዕድሳት መመሪያን መሰረት አድርጎ ስኩል ኦፍ ኔሽን ትምህርት ቤት ላይ እገዳ መጣሉን አስታውቋል፡፡ አዲሱ የትምህርት ዘመን ከመጀመሩ በፊት በትምህርት ክፍያ ጭማሪ ዙሪያ…

በህገ ወጥ ተግባራት ላይ በተሰማሩ ከ80 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉና በህገወጥ ተግባር ውስጥ ሲሳተፉ በተገኙ ከ80 ሺህ 641 በላይ ተቋማት ላይ እርምጃ መወሰዱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በህግ ማስከበር ዘመቻው እየተገኘ ያለውን ድል ለመቀልበስ በህገወጥ ተግባራት ውስጥ…

ጅማ ዩኒቨርሲቲ የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ መርሃ ግብር አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት አስጀምሯል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የ16 አቅመ ደካማ ቤቶች የማደስ መርሃ ግብሩን ነው ዛሬ በከተማዋ ቦሳ አዲስ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ያስጀመረው፡፡ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት…

በ2013 በደቡብ ክልል ከ1ሺህ በላይ የትራፊክ አደጋ ደርሷል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በ2013 በጀት ዓመት ከ1ሺህ በላይ የመንገድ ትራፊክ አደጋ መድረሱን የደቡብ ክልል ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ገለጸ። ቢሮው ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን "ከጳጉሜ እስከ ጳጉሜ እንደርሳለን!"በሚል መሪ ቃል በወላይታ ሶዶ…