የሀገር ውስጥ ዜና የድምፃዊ ዓለማየሁ እሸቴ የሽኝት መርሃ ግብር በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጋፋው ድምጻዊ ዓለማየሁ እሸቴ የሽኝት መርሃ ግብር በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው፡፡ በሽኝት መርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ የድምጻዊው ቤተሰቦቹ፣ አድናቂዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ርስቱ በደቡብ ክልል የተሰሩ የልማት ስራዎች እየጎበኙ ነው Alemayehu Geremew Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው በክልሉ በበልግና መኸር የእርሻ ወቅቶች የተሰሩና እየተሰሩ የሚገኙ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ የዞኑ 30 በመቶ የሚሆነው የጤፍ ምርት የሚመረተው በሶዶ ወረዳ እንደሆነ የደቡብ ክልል…
ቢዝነስ 62 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ለገበያ ዝግጁ እየተደረገ ነው Alemayehu Geremew Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኑሮ ውድነትንና የኢኮኖሚ አሻጥርን ለመቀነስ 62 ሚሊየን ሊትር ጥራቱን የጠበቀ የምግብ ዘይት ለገበያ ዝግጁ መደረጉን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አበባ ታመነ ገለፁ፡፡ የምግብ ዘይት አቅርቦትና ስርጭት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኡዋ ወረዳ ከአሸባሪው ህወሓት ነጻ ወጣች Alemayehu Geremew Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈንቲ ረሱ ያሎ ድንገተኛ ወረራ በማካሄድ ንፁሀንን በመጨፍጨፍ ወደ አፋር ክልል ሰርጎ የገባው የሽብር ቡድኑ ሰብዓዊና ቁሳዊ ክስረት ገጥሞት ተባሯል፡፡ ህዝብ ውስጥ መሽጎ የቆየው ቡድኑ÷ በዛሬው ዕለት መከላከያ ሰራዊት፣ የአፋር ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከጀርመን አምባሳደር ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከጀርመን አምባሳደር ቶማስ ተርሴገን ጋር ተወያዩ፡፡ በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ፣ መንግስት ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደርስ እያደረገ ስላለው ጥረት እና በአንጻሩ የአሸባሪ ቡድኑ በአማራ ክልል እና በአፋር ክልሎች እያደረሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህልውና ዘመቻውን ለሚቀላቀሉ የተቋሙ ሠራተኞች ሽኝት ተደረገ Alemayehu Geremew Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራችን እየተካሄደ የሚገኘውን የህልውና ዘመቻ ለሚቀላቀሉ ሁለተኛ ዙር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ሠራተኞች ሽኝት ተደረገ፡፡ በአሸባሪው የህወሓት ጁንታ ቡድን እየተሰነዘረ ያለውን ሀገር የማፍረስ አደጋ ለመቀልበስ ተቋሙን ወክለው ለሚዘምቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና 780 ኪሎ ግራም የሚመዝን ካናቢስ ተያዘ Alemayehu Geremew Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግምቱ ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ ካናቢስ የተሰኘ አደንዛዥ ዕፅ መያዙን የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በኮሚሽኑ የሀዋሳ ቅርንጫፍ የሕግ ተገዢነት ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ ኢዴሳ ለማ እንዳስታወቁት÷ አደንዛዥ ዕጹ የተያዘው ትናንት ሌሊት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ወለጋ ከ31 ሺህ በላይ ተተኳሽ ጥይቶች ተያዙ Alemayehu Geremew Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ወለጋ፣ ነጆ ከተማ ከ31 ሺህ በላይ ተተኳሽ ጥይቶች ተይዘዋል። ከዚህም ጋርተያይዞ ሁለት ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገልጿል፡፡ ተተኳሽ ጥይቶቹን የጫነው አይሱዙ መኪና ታርጋ ቁጥሩ AA 32684 ሲሆን÷ በቁጥጥር ስር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጉጂ ዞን 2 ሺህ 858 የክላሽ እና ብሬን ጥይቶች ተያዙ Alemayehu Geremew Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉጂ ዞን፣ ጎሮ ዶላ ወረዳ፣ ቢታታ ቀበሌ ሠላም ለማደፍረስ ተግባር ሊውሉ የነበሩ 2 ሺህ 858 የክላሽ እና ብሬን ጥይቶች ተይዘዋል፡፡ ለዕኩይ ዓላማ ሊውሉ የነበሩት ተተኳሽ ጥይቶች፣ ታርጋ ቁጥሩ 35819A.A በሆነ የአይሱዙ መኪና ተጭነው፥…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የጋዳፊ ልጅ ከእስር ተለቀቀ Alemayehu Geremew Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የሊቢያ መሪ ሶስተኛ ልጅ ሳአዲ ጋዳፊ ከ2014 ጀምሮ በሊቢያ ከታሰረበት የትሪፖሊ ማረሚያ ቤት መፈታቱ ተሰማ፡፡ ሳአዲ ጋዳፊ የሊቢያ ልዩ ኃይል አዛዥ ሆኖ አገልግሏል። በፈረንጆቹ 2011 አባቱ ከስልጣን መወገዳቸውን ተከትሎ ወደ ኒጀር…