Fana: At a Speed of Life!

ሕብረቱ ከአሜሪካ ወደ አውሮፓ የሚደረግ ጉዞ እንዲታገድ ምክረ- ሐሳብ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ እየተባባሰ በመጣው የኮቪድ 19 ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ከአሜሪካ ወደ አውሮፓ ሕብረት አባል ሀገራት የሚደረግ ማንኛውም ጉዞ እንዲታገድ የአውሮፓ ሕብረት ምክር ቤት ምክረ-ሃሳብ አቀረበ፡፡ ምክር ቤቱ ያሳላለፈው ውሳኔ ለሰኔ የበጋ…

የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የዱር እንስሳት ላይ የሚፈፀም ወንጀል ለመቆጣጠር የሚሰራውን ኃይል እንዲቀላቀሉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ዐቃብያነ-ሕግ ማሕበር ስድስቱ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አባላት በምስራቅ አፍሪካ የዱር እንስሳት ላይ የሚፈፀመውን ወንጀል ለመከላከል የሚሰራውን ኃይል እንዲቀላቀሉ ጠየቀ፡፡ ማሕበሩ የዱር እንስሳት ላይ የሚፈፀመው ወንጀል…

ፈረንሳይ ለአፍሪካ 10 ሚሊየን ዶዝ የኮሮናቫይረስ ክትባት ድጋፍ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ 10 ሚሊየን ዶዝ የኮሮናቫይረስ ክትባት ለአፍሪካ ለማቅረብ ከአፍሪካ አጋር አካላት ጋር እየሰራች መሆኑን የአፍሪካ የበሽታዎች መካለከል እና መቆጣጠር ማዕከል (ሲዲሲ አፍሪካ) አስታወቀ፡፡ የአፍሪካ ህብረት እና የፈረንሳይ መንግስት አዲስ…

ኡጋንዳና ደቡብ ሱዳን የደህንነት ስጋት ያለበትን አውራ ጎዳና በጋራ ለመጠበቅ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡጋንዳና ደቡብ ሱዳን የደህንነት ስጋት ባለበት ከኒሙል እስከ ጁባ በተዘረጋው አውራ ጎዳና ላይ በጋራ ቅኝት ለማድረግና ለመጠበቅ ተስማሙ። ሁለቱ ሀገራት ስምምነት ላይ የደረሱት የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች መንገደኞች ባልታወቁ ታጣቂዎች ጥቃት…

ሂቺሌማ የቀድሞ ሹማምንቶችን አሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የዛምቢያ ፕሬዚዳንት ሃካይንዴ ሂቺሌማ የሀገሪቷን ከፍተኛ የጦር ሹማምንት እና የፖሊስ ኃላፊ በአዳዲስ መተካታቸው ተሰማ፡፡ የፕሬዚዳንቱ እርምጃ የፀጥታ አካላት ለዜጎች የበለጠ ኃላፊነት ተሰምቷቸው ስራቸውን በአግባቡ እንዲያከናውኑ ለማድረግ…

በአፋር ክልል ከ43 ሺህ በላይ ሰዎች ከጎርፍ ስጋት ቀጠና እንዲወጡ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የጎርፍ ተጋላጭ ከሆኑ ከ90 ሺህ በላይ ሰዎች መካከል ከ43 ሺህ በላይ የሚሆኑት ከስጋት ቀጠናው እንዲወጡ መደረጉን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በጽህፈት ቤቱ የቅድመ ማስጠንቀቅና ፈጣን…

ፌዴሬሽኑ በአረንጓዴ አሻራ የንቅናቄ መርሃ ግብር ላይ ተሳተፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስቴር በተጠራው "ኑ ኢትዮጵያን አረንጓዴ እናልብሳት" በሚል መሪ ቃል የሚከናወን የንቅናቄ መርሃ ግብር ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተሳታፊ ሆኗል፡፡ በፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የተመራው የስራ አስፈፃሚና…

የኦሮሚያ ዳያስፖራ ማኅበር ኢትዮጵያ ከገጠሟት ፈተናዎች ለማዳን የሚደረገው ጥረት ለማገዝ ተዘጋጅቷል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከገጠሟት ፈተናዎች ለማዳን እየተደረገ ባለው ጥረት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ለማድረግ መዘጋጀታቸውን የኦሮሚያ ዳያስፖራ ማሕበር አባላት ገለጹ። ማኅበሩ…

የተለያዩ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን አስመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሁለተኛ ድግሪ፣ በመጀመሪያ ዲግሪና በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ ያስተማሯቸውን ተማሪዎች አስመርቀዋል፡፡ በዛሬው ዕለት የጌጅ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፣ የኩዊንስ ኮሌጅ፣ የግሬት ኮሌጅና ኤል ኤል ኢንተርናሽናል…

በክልሉ የሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ጋይንት ግንባር ለሚገኘው የጸጥታ ሃይል ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ጋይንት ግንባር ለሚገኘው መከላከያ ሰራዊት ፣ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ እና ፋኖ ድጋፍ አድርጓል። የፎረሙ አባላት ድጋፉን ዛሬ ግንባር ድረስ በመገኘት አስረክበዋል። የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ…