Fana: At a Speed of Life!

የአርጀንቲናው ፕሬዚዳንት የኮቪድ 19 እገዳ ጥሰው ተከሰሱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በፈረንጆቹ ባለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ላይ የኳራንታይን እግዱን በሀገራቸው ላይ የጣሉት የአርጀንቲናው ፕሬዚዳንት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመጣሳቸው ተከሰዋል፡፡ የአርጀንቲና ዓቃብያነ ሕግ÷ ባለፈው ዓመት አርጀንቲናው ፕሬዚዳንት አልቤርቶ ፈርናንዴዝ…

የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል በደባርቅ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል ጃፓን ከሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ጋር በመተባበር በደባርቅ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረገ። አሸባሪው የትህነግ ቡድን በሰሜን ጎንደር ዞን ወረራ በፈፀመባቸው አካባቢዎች የንፁሃን ህይወት እንዲያልፍና…

የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 354 ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ በልዩ ልዩ የትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን 1 ሺህ 354 ተማሪዎችን አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን ሲያስመርቅ ይህ ለ3ኛ ጊዜ እንደሆነም ነው የተመላከተው፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱም ላይ የኦሮሚያ ምክትል ርዕሰ…

የኬንያ የቱሪዝም ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኬኒያ የመጡ የቱሪዝም ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ መሆኑ ተገለፀ። ቱሪዝም ኢትዮጵያ ያዘጋጀው ይህ ጉብኝት መነሻው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም ሲሆን መዳረሻው ደግሞ ሀረር እንደሆነ ተጠቁሟል። …

የዴልታ ኮቪድ ታካሚዎች በእጥፍ እንክብካቤ ያስፈልጋቸዋል – ጥናት

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታንያ በስፋት ተሰራጭቶ ከነበረው የአልፋ ኮቪድ19 ቫይረስ ይልቅ በዴልታ ኮቪድ የታመሙ ታካሚዎች በእጥፍ እንክብካቤ እንደሚሹ በእንግሊዝ የተሰበሰበ መረጃ አመላከተ፡፡ ጥናቱ እንዳመላከተው አዲሱ ዴልታ ኮቪድ ከበድ ያለና ከዚህ በፊት ከነበረው…

ህወሓት በላይ ጋይንት ያወደመው የኤሌክትሪክ መስመር ጥገና እየተደረገለት ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በላይ ጋይንት ያወደመው የኤሌክትሪክ መስመር ጥገና እየተደረገለት መሆኑ ተገለጸ፡፡ ቡድኑ በነፋስ መውጫ የሚገኘውን የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጨምሮ በሌሎች የኤሌክትሪክ መስመሮች ላይ ከፍተኛ ውድመት ማድረሱን የሰሜን ምዕራብ…

ተመራማሪዎች የኮቪድ 19 ቫይረስን በ 90 ደቂቃዎች የሚለይ ማስክ መስራታቸውን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሳቹሴትስ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲቲዩት እና የሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ የጥናት ቡድኖች በጋራ የኮሮና ቫይረስን በትንፋሽ መለየት የሚያስችል ማስክ መስራታቸውን አስታወቁ። እንደ አጥኚዎቹ ቫይረሱ የሚለየው በማስኩ ውስጥ በሚቀመጡ ቅንጣት መለያዎች አማካኝነት…

በትምህርት ዘርፍ የሚፈለገውን ውጤት ለማስመዝገብ የአመራር ብቃትን ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ዘርፍ የሚፈለገውን ውጤት ለማስመዝገብ የአመራር ብቃትን የማሳደግ ስራዎችን ማጎልበት እንደሚገባ ተገለፀ። የትምህርት ሚኒስቴር ደኤታ አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ `ታርጌት ኢትዮጵያ` ባዘጋጀው አውደ-ጥናት ላይ እንደተናገሩት÷ የትምህርት ስራን…

ለአፍሪካ የተላከው የኮቪድ19 ክትባት በቂ አይደለም – የዓለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ የተላከው የኮቪድ19 ክትባት በሶስት እጥፍ ቢጨምርም በቂ አለመሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ የኮቪድ19 ክትባት የወሰዱት ከሶስት በመቶ በታች የሚሆኑት የአህጉሪቷ የሕብረተሰብ ክፍሎች እንደሆኑ የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠርና…

የህወሓት ተላላኪዎች ህጋዊ እርምጃ እየተወሰደባቸው ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህወሃት የሚላላኩ የውስጥ ባንዳዎችን ለይቶ በማውጣት አስፈላጊው ህጋዊ እርምጃ እየተወሰደባቸው መሆኑን የደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ገለፀ። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቀለምወርቅ ምህረቴ ከንግዱ ማህበረሰብ እና ከዞኑ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ…