Fana: At a Speed of Life!

የሐዋሳ ሐይቅን ለመታደግ ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከባለድርሻ አካላት ጋር የሐዋሳ ሐይቅን መታደግ በሚቻልበት ዝርዝር ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄደ፡፡ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሮጀክት ተፈጥሮን ያማከለ የአረንጓዴ መሠረተ ልማት ሥራዎችን በመዘርጋት የሐዋሳ ሐይቅ ላይ የተጋረጠውን ስጋት…

የጋምቤላ ከተማ የ4ጂ የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ - ቴሌኮም በደቡብ ምዕራብ፣ ምዕራብ ሪጅን ጋምቤላ ከተማ የአራተኛ ትውልድ /4ጂ ኤል ቲ ኢ አድቫንስድ / ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት ማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት አካሄደ ። የሞባይል ኢንተርኔት በላቀ ፍጥነት ለመጠቀም የሚያስችለውን የ"4ጂ ኤል…

የጣፋጭ ምግብ አምራች ኢንዱስትሪዎች ላይ የተጣለው ተደራራቢ ታክስ እንዲነሳ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከአምራቾች እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። የስኳርና ጣፋጭ ምግቦች አምራች ኢንዱስትሪዎች 70 በመቶ ተደራራቢ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ኤክሳይስ ታክስ በመክፈላቸው ምክንያት በተፈጠረባቸው ጫና…

ኢትዮጵያ የምግብና የመጠጥ ወጪ ንግድ ምርቶቿን በምዕራብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ ላይ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ አፍሪካ የምግብና መጠጥ አውደ ርዕይ በናይጄሪያዋ ዋና ከተማ ሌጎስ ትናንት ተከፍቷል፡፡ በአውደ ርዕዩ የኢትዮጵያ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የመሪነት ድርሻውን በመውሰድ እና በማስተባበር ኢትዮጵያ፣ “የኢትዮጵያን ሃገር በቀል እና የተፈጥሮ…

የመከላከያ ሰራዊትን ለመደገፍ አስፈላጊውን መስዋዕትነት እንከፍላለን-የከፋ ዞን ሴቶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር ክብርና ለህዝብ ሰላም በግንባር እየተዋደቀ የሚገኘውን መከላከያ ሰራዊት ለመደገፍ አስፈላጊውን መስዋዕትነት እንደሚከፍሉ የከፋ ዞን ሴቶች ገለጹ፡፡ የዞኑ ሴቶች ለሁለተኛ ጊዜ ለመከላከያ ሠራዊቱ በቀላሉ የማይበላሹ ስንቆችን በማዘጋጀት ላይ…

በኦሮሚያ ከ14 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የዋጋ ንረት በማባባስ የኑሮ ውድነት እንዲፈጠር ባደረጉ 14 ሺህ 662 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ክልል ንግድ ቢሮ አስታወቀ። እርምጃው የተወሰደው ሀገሪቱ ያለችበትን ወቅታዊ ሁኔታ በመጠቀም ሰው ሠራሽ የኑሮ ውድነት የሚፈጥሩ…

የኢኮኖሚ አሻጥርን ለመቆጣጠር የተጀመረው ርምጃ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ምሁራን አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ጊዜ እየተስተዋሉ ያሉ የኢኮኖሚ አሻጥሮችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር መንግስት የጀመረውን ርምጃ አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የዘርፉ ምሁራን አሳሰቡ። ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሀሳባቸውን የሰጡት ምሁራን በአሁኑ ጊዜ የሚፈጠር የኢኮኖሚ…

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ስራውን ለመጀመር ዝግጁ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከመንግስት ጋር ስምምነት በገባው መሰረት ስራውን ለመጀመር ቁርጠኛ መሆኑን አስታወቀ። ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ እስከዛሬ ባከናወናቸው ተግባራትና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ከገንዘብ ሚኒስቴር የስራ…

ወጣቶች አካባቢያቸውን በንቃት እንዲጠብቁ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ ከዛሬ ጀምሮ የጫት መቃሚያ እና የሽሻ ማስጨሻ ቤቶች ተዘግተው ወጣቶች አካባቢያቸውን በንቃት እንዲጠብቁ ተጠየቀ። ከተማ አስተዳደሩ ከንግዱ ማሕበረ-ሰብ ጋር ባደረገው ውይይት ወጣቱ ከጫት ሱስ ወጥቶ የህልውና ዘመቻውን እንዲቀላቀል…

አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት ሴቶችና ህጻናት ሰለባ ናቸው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው የህወሓት ቡድን በከፈተው ጦርነት ሴቶችና ህጻናት ሰለባ በመሆናቸው መላው ኢትዮጵያውያን በጋራ ልንመክተው ይገባል ሲሉ የቤንች ሸኮ ዞን ሴቶች ገለጹ፡፡ የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ እና የህወሓት አሸባሪ ቡድንን የሚያወግዝ ሠልፍ በቤንች…