Fana: At a Speed of Life!

ከ300 ቢሊየን ብር በላይ የዲጂታል ግብይት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት ከ300 ቢሊየን ብር በላይ የዲጂታል ግብይት መከናወኑ ተገለፀ። በ2014 በጀት ዓመት የመንግስት አገልግሎቶች ወደ ዲጂታል እንደሚቀየሩ ነው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያስታወቀው። የኢኖቬሺንና ቴክኖሎጂ…

ሰርገው የሚገቡ ሽፍቶችን ለመደምሰስ ቅንጅታዊ ስልት ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ለማደናቀፍ ሰርገው የሚገቡ የህወሓት ተላላኪ ሽፍቶችን ለመደምሰስ በሚካሄዱ ዘመቻዎች ላይ የጋራ ወይይት መካሄዱ ተገለፀ፡፡ ውይይቱን ያካሄዱት የመተከል ዞን እና አጎራባች የአማራ ክልል ወረዳዎች ሲሆኑ÷ ተቀናጅተው በጋራ…

ሕብረተሰቡ ከጸጥታ ኃይሎች ጎን ቆሞ እየታገለ ነው – የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕብረተሰቡ የህወሓት ሽብር ቡድንን ለመደምሰስ ከፌደራል፣ ከክልሉ የጸጥታ ኃይሎች እና ከኦሮሚያ ልዩ ኃይል አባላት ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አሊ ዲኒ÷ህወሓት…

ሰርገው በመግባት ለአሸባሪው ቡድን ሲሰሩ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው – የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሰርገው በመግባት ለአሸባሪው ቡድን ሲሰሩ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር እየዋሉ መሆናቸውን የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። በዞኑ የተለያዩ አካባቢዎች በቁጥጥር ስር የዋሉ ግለለሰቦች ተፈናቃዮችን በመመሳሰል፣ አካል ጉዳተኛ በመምሰል ለጠላት…

በኮትዲቯር የኢቦላ ታማሚ ከተገኘ ወዲህ የክትባት መርሃ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮትዲቯር የመጀመሪያውን የኢቦላ ታማሚ በፈረንጆቹ 1994 ከመዘገበች ወዲህ የክትባት መርሃ ግብር መጀመሯን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስትር አስታወቀ፡፡ ቫይረሱ የተገኘበት አንድ በአስራዎቹ የዕድሜ ክልል የሚገኝ ወጣት እንደሆነና ክትባቱን ለቤተሰቦቹ እና…

በቶኪዮ የፓራኦሊምፒክ ጨዋታዎች ተመልካቾች በስቴዲየም አይታደሙም

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን ቶኪዮ የፓራ ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ያለ ተመልካች እንደሚካሄዱ አስተባባሪዎች አስታወቁ። ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት መጨመር ጋር ተያይዞ ቫይረሱን ለመቆጣጠር ጃፓን ከፍተኛ ችግር ውስጥ በመውደቋ ተመልካቾች ጨዋታዎችን በአካል ተገኝተው አይታደሙም…

ሰዎችን በማገት፣በማሰቃየትና ገንዘብ በመቀበል ወንጀል የፈፀሙ አራት ግለሰቦች በእድሜ ልክ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰዎችን በማገት፣በማሰቃየትና ገንዘብ በመቀበል ወንጀል የፈፀሙ አራት ግለሰቦች በእድሜ ልክ እስራት መቀጣታቸውን የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ግለሰቦቹ የታጋቾቹን እጅና እግር አስሮ በመግረፍና በውሃ ጥም በማሰቃየት እንዲሁም…

በዛምቢያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የተቃዋሚ ፓርቲው ዕጩ አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛምቢያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የተቃዋሚ ፓርቲው ዕጩ ሃካይንዴ ሂቺሌማ አሸነፉ፡፡ የዛምቢያ ምርጫ ኮሚሽን ጉዳዩን አስመክቶ ባወጣው መግለጫ÷ በሀገሪቱ ባሳለፍነው ሳምንት በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የተቃዋሚው መሪ ሃካይንዴ ሂቺሌማ ማሸነፋቸውን…

ኮሮና ቫይረስን መከላከል ላይ የሚስተዋለው መዘናጋት በፍጥነት ሊታረም ይገባል-አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  በህብረተሰቡ ዘንድ ኮሮና ቫይረስን መከላከል ላይ የሚታየው መዘናጋት በፍጥነት ሊታረም እንደሚገባ  የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ አሳሰቡ፡፡ በክልሉ ባለፉት ጊዜያት የኮቪድ-19 መከላከል ላይ ጉልህ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት…

የህወሃት አሸባሪ ቡድን ህፃናትን ወደ ጦርነት እየማገደ ትውልድ እንዳይኖር ወንጀል እየፈፀመ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት አሸባሪ ቡድን ህፃናትን ወደ ጦር ሜዳ እየማገደ የነገ አገር ተረካቢ ትውልድ እንዳይኖር ወንጀል እየፈፀመ መሆኑን ጠበቃና የህግ ባለሙያ ዳዊት መንግስቱ ተናግሩ። በአውሮፓዊያኑ አቆጣጠር በ2000 የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላለ ጉባኤ በፀደቀው…