ዓለምአቀፋዊ ዜና በጃፓኗ ቶኪዮ በአንድ ቀን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በኮቪድ19 መያዛቸው ተሰማ Alemayehu Geremew Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሊምፒክ ውድድር አስተናጋጇ ቶኪዮ በአንድ ቀን 3 ሺህ 177 ሰዎች በኮቪድ19 መያዛቸውን የከተማዋ ባለስልጣናት አስታወቁ፡፡ በከተማዋ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመርም በሆስፒታሎች ላይ ጫና ማሳደሩ ነው የተገለጸው፡፡ በቶኪዮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአሸባሪው የትህነግ ቡድን አሉባልታ ጆሮ መስጠት አያስፈልግም – የወልዲያ ከተማ ነዋሪዎች Alemayehu Geremew Jul 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የወልድያ ከተማ ነዋሪዎች በጦር ግንባር ድል ያልቀናው አሸባሪው የትህነግ ቡድን ለሚያሰራጨው አሉባልታ ጆሮ መስጠት እንደማያስፈልግ ገለጹ፡፡ የከተማው ነዋሪዎች የአሸባሪው ቡድን አባላት ሐሰተኛ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኢራቅ የሚገኙ የአሜሪካ ወታደሮች በተያዘው ዓመት መጨረሻ ሀገሪቱን ለቀው እንደሚወጡ ተገለጸ Alemayehu Geremew Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራቅ የሚገኙ የአሜሪካ ወታደሮች በተያዘው ዓመት መጨረሻ ሀገሪቱን ለቀው እንደሚወጡ ተገልጿል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ÷ አሜሪካ በዚህ ዓመት መጨረሻ ላይ ኢራቅ ላይ የነበራትን ተልዕኮ ታጠናቅቃለች ብለዋል፡፡ የኢራቅን ወታደሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከደረጃ በታች የሆነ 3ሺህ 685 ነጥብ 2 ሜትሪክ ቶን ምርት ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገባ ታገደ Alemayehu Geremew Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ከደረጃ በታች የሆኑ 3ሺህ 685 ነጥብ 2 ሜትሪክ ቶን የተለያዩ ገቢ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ታግደዋል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በተጠናቀቀው የ2013 በጀት ዓመት አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህልውና ዘመቻው ስኬታማነት ሁለንተናዊ ድጋፍ እንደሚያደርጉ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ Alemayehu Geremew Jul 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ዘመቻው የሀገር ህልውና ጠብቆ ለማስቀጠል የሚደረግ በመሆኑ ለስኬታማነቱም የሚጠበቅባቸውን ሁሉ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል፡፡ የደሴ ከተማ ከንቲባ አቶ አበበ ገብረመስቀል አሸባሪው የህወሓት ቡድን ኢትዮጽያን ለመከፋፈልና…
የሀገር ውስጥ ዜና አመታዊው የቁልቢ ገብርኤል ንግስ በዓል በሰላም ተከብሯል- ፖሊስ Alemayehu Geremew Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አመታዊው የቁልቢ ገብርኤል ንግስ በዓል ዛሬ በሰላም መከበሩን ፖሊስ አስታወቀ። የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ድቪዥን ክፍል ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ቶሎሳ ጎሹ እንደገለጹት፥ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የኦርቶዶክስ ሀይማኖት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል እስከ ፈረንጆቹ 2050 የካርበን ልቀት መጠኗን 85 በመቶ ለመቀነስ ማቀዷን አስታውቃለች Alemayehu Geremew Jul 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል እስከ ፈረንጆቹ 2050 የካርበን ልቀት መጠኗን 85 በመቶ ለመቀነስ ማቀዷን አስታውቃለች፡፡ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ናፍታሊ ቤኔት ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ ÷ በፈረንጆቹ 2015 በፈረንሳይ የተፈረመውን የአየር ንብረት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በአፍሪካ ሕብረት ውስጥ የታዛቢነት ቦታ አገኘች Alemayehu Geremew Jul 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ያይር ላፒድ ይህ ቀን የእስራኤልንና የአፍሪካን ግንኙነት በደስታ የምናከብርበት ነው ብለዋል፡፡ ለዲፕሎማሲያዊ ስኬቱም የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት ትብብር እና በህብረቱ አባል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዓለም ጤና ድርጅት የኮሮናን ቫይረስ መነሻ ለማወቅ ለሚያካሂደው ተጨማሪ ጥናት ያቀረበውን ጥያቄ ቻይና ውድቅ አደረገች Alemayehu Geremew Jul 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በኮቪድ 19 መነሻ ላይ በመጀመሪያ ጥናቴ አልዳሰስኳቸውም ላላቸው ጉዳዮች ቻይና መረጃዎችን እንድትሰጠውና በኮሮና ቫይረስ ላይ ለሚያካሂደው ተጨማሪ ጥናትም የተለመደ ትብብሯን እንድታሳይ ጠይቋል፡፡ የቻይና ምክትል ጤና ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በአንድ ጀምበር የ247 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Jul 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የ2013 የአረንጓዴ አሻራ በአንድ ጀምበር የ247 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር እየተካሄደ ይገኛል። በዛሬው ዕለትም 247 ነጥብ 8 ሚሊየን ችግኞች በ24 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ይተከላሉ ተብሏል። በክልሉ ርዕሰ መዲና…