Fana: At a Speed of Life!

ቻይና የመንግሥት ሠራተኞቿ ከውጭ የሚገቡ ዲጂታል ቁሶችን እንዳይጠቀሙ አገደች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የመንግሥት ሠራተኞቿ ከውጭ የሚገቡ ዲጂታል ቁሶችን እንዳይጠቀሙ ማገዷን አስታወቀች፡፡ ቻይና ገደቡን የጣለችው ለሳይበር ደኅንነቴ ስጋት ነው በሚል ምክንያት መሆኑን ቲአርቲ ወርልድ ዘግቧል፡፡ በመሆኑም የቻይና የመንግሥት ሠራተኞች እና…

በአማራ ክልል ለሕብረተሰቡ ተገቢውን አገልግሎት ለመስጠት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ሠራተኛው ለሕብረተሰቡ ተገቢውን አገልግሎት እንዲሰጥ እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሐብት ልማት ኮሚሽን አስታወቀ። ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የአገልጋይነት ቀን እየተከበረ ነው፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ባንችአምላክ…

ኢትዮጵያና ጣሊያን በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር እንደሚሠሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጣሊያን በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ እንዲሁም በዲጂታላይዜሽን መስኮች ለጋራ ተጠቃሚነት በትብብር እንደሚሰሩ ተገለጸ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር አግስቲኖ ፓለስ ጋር…

ኤስካይ 2 አዲስ ቦይንግ 737-8 ማክስ አውሮፕላኖችን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤስካይ (አፍሪካን ስካይ) ሁለት አዲስ ቦይንግ 737-8 ማክስ አውሮፕላኖች መረከቡ ተገለጸ፡፡ አዲሶቹ የቦይንግ 737-8 ማክስ አውሮፕላኖች የነዳጅ ፍጆታ መቀነስ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ያላቸው መሆናቸውንም የኤስካይ 40 በመቶ ድርሻ ያለው የኢትዮጵያ…

የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ለአፍሪካ አረንጓዴ የኃይል አማራጭ ፕሮጀክቶች 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በአፍሪካ አህጉር ለሚከናወኑ አረንጓዴ የኃይል አማራጭ ፕሮጀክቶች ግንባታ የሚውል የ4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ይፋ አድርጋለች፡፡ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክረውን 28ኛው የተመድ ጉባዔ (ኮፕ28)…

የአፍሪካ ወጣቶች የአየር ንብረት ለውጥ መፍትሄ ላይ እንዲሰሩ 1 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ድጋፍ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ወጣቶች ለአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ መፍትሄዎችን እንዲሹ ያስችላቸው ዘንድ የ140 ቢሊየን የኬንያ ሽልንግ (1 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ) ድጋፍ ይፋ ሆነ፡፡ ድጋፉን ይፋ ያደረገው የአፍሪካ ልማት ባንክ÷ ገንዘቡን ከዓለምአቀፉ “ግሎባል…

ዜሌንስኪ የመከላከያ ሚኒስትር ለውጥ እንደሚያደርጉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ የሀሪቱን የመከላከያ ሚኒስትር አሌክሲ ሬዝኒኮቭን በአዲስ እንደሚተኩ አስታወቁ፡፡ ውሳኔያቸውን ለሀገሪቷ ምክር ቤት እንደሚያቀርቡም በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው መናገራቸውን ዋን ኢንዲያ ዘግቧል፡፡ በምትካቸው…

“ግጭት ውስጥ የገቡት ኤርትራውያኑ ሥደተኞች ከእስራዔል በአስቸኳይ እንዲወጡ እፈልጋለሁ” – ቤኒያሚን ኔታንያሁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴል አቪቭ ከተማ በተከሰተው ግጭት የተሳተፉ ኤርትራውያኑ ሥደተኞች በአስቸኳይ እስራዔልን ለቀው እንዲወጡ እንደሚፈልጉ የእስራዔል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ገለጹ፡፡ ኔታንያሁ ጉዳዩን አስመልክተው በሠጡት አስተያየት÷ በጥገኝነት እስራዔል…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሐረሪ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራ አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሐረሪ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራ አከናወነ፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ ÷ በጎ ሥራ ለትውልድ ስንቅ ማስቀመጥ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብሩቱካን አያኖ ተናግረዋል። ሚኒስቴሩ ÷ ለትምህርት…

ሰሜን ኮሪያ ጠላቶቿን ለማሥፈራራት ያለመ ክሩዝ ሚሳኤል አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ “ጠላቶቼን ለማሥፈራራት” በሚል በምሥለ-ታክቲካል የኒውክሌር ጥቃት የታገዘ ልምምድ ማድረጓ ተሰምቷል፡፡ በልምምዱም ወቅት የኒውክሌር አረር የተሸከሙ 2 የረጅም ርቀት ክሩዝ ሚሳኤሎችን ወደ ምዕራብ አቅጣጫ የውሃ አካላት ማስወንጨፏ…