Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ቡና ላይ እሴት ለመጨመር ከጣሊያኑ ’ኢሊካፌ’ ጋር የውል ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን በቡና ላይ እሴት ለመጨመር የሚያስችል የውል ስምምነት ከጣሊያኑ ‘ኢሊካፌ’ ኩባንያ ጋር ማድረጉ ተገለጸ። የጣሊያኑ ኩባንያ የኢትዮጵያን የቡና የጥራት ደረጃ ለማሳደግ የሚያስችል ሥልጠና ለመሥጠት መስማማቱም ነው…

በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ለተመድ የሰብዓዊ ድርጅቶች ማብራሪያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ለተባበሩት መንግስታት ሰብዓዊ ድርጅቶች ማብራሪያ ተሰጠ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ በተለይም በአማራ ክልል ስላለው የሰብዓዊ ሁኔታ ለተመድ የሰብዓዊ ድርጅቶች ገለጻ…

የናይጄሪያ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ሥምምነት ላይ ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጄሪያ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ሥምምነት ላይ ተደረሰ፡፡ ባለሐብቶቹ በኢትዮጵያ ከሚገኙ አቻ ተቋማትና ባለሐብቶች ጋር ተገናኝተው እንዲሠሩ ሁኔታዎች እንደሚመቻችላቸው መገለጹን በሌጎስ በተካሄደው ዓለምአቀፍ የንግድ…

ከ17 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት መታረሱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015/16 የመኸር እርሻ ከ17 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት መታረሱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር መለስ መኮንን ÷ በ2015/16 የመኸር እርሻ እንዲሁም የበልግና የመስኖ የግብርና ሥራን በተመለከተ መግለጫ…

አትሌት ለተሠንበት ግደይ በኒውዮርክ ማራቶን እንደምትካፈል ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ ሕዳር 5 ቀን 2023 በሚካሄደው የኒውዮርክ ማራቶን ውድድር የሴቶች የ10 ሺህ ሜትር እና የግማሽ ማራቶን የዓለም ሪከርድ ባለቤቷ አትሌት ለተሠንበት ግደይ እንደምትካፈል ተገለጸ። አትሌት ለተሠንበት ባለፈው ዓመት በቫሌንሲያ በተካሄደው…

33ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 33ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የውይይት መድረኩ “የሀገራዊ ምክክር እድሎች እና ስጋቶች” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ አሁን ላይ በሚስተዋሉ ግጭቶች እና መፍትሔዎች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ…

የብሔራዊ ባንክ ገዢ ከአውሮፓ ኅብረት ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምኅረቱ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት ተወካይ አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ ውይይቱ አሁን ላይ ኢትዮጵያ በምትከተለው የገንዘብ ፖሊሲ ላይ ያተኮረ መሆኑን የባንኩ መረጃ…

የፌዴራል የጥናትና ምርምር ተቋማት ፎረም ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል የጥናትና ምርምር ተቋማት ፎረም ዛሬ በይፋ ተመስርቷል። ፎረሙ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ፣ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ፣ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት እና ሌሎች የጥናትና ምርምር…

የብልፅግና ፓርቲ ጽኅፈት ቤቶች “የጀጎል ቃል ኪዳን” የተሰኘ የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽኅፈት ቤት ከክልልና ከተማ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽኅፈት ቤቶች ጋር "የጀጎል ቃል ኪዳን" የተሰኘ የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረመ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ በሐረሪ ክልል ከነሐሴ 22 ቀን ጀምሮ የ2015…

ፍሎሪዳ የመሬት መንሸራተት ባስከተለ ኃይለኛ አውሎ ንፋስ መመታቷ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍሎሪዳ የመሬት መንሸራተት ባስከተለ ኃይለኛ አውሎ ንፋስ መመታቷ ተሰምቷል፡፡ "ኢዳሊያ” የተሰኘው ይኸው አውሎ ንፋስ የፍሎሪዳን ነዋሪዎች ሕይወት ሥጋት ላይ እንደጣለና ፍጥነቱም 201 ኪሎ ሜትር በሠዓት ሆኖ እንደተመዘገበ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡…