Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፎች ከሩሲያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ተገለጸ፡፡ በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ቻም ኡጋላ ከሀገሪቷ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ማርቼንኮ ኢቭጄኒ ኢቭጄኒቪች ጋር በጉዳዩ ላይ መክረዋል፡፡…

የአውሮፓ ኅብረት የአባላቱን ቁጥር ለመጨመር መዘጋጀቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አውሮፓ ኅብረት የአባል ሀገራቱን ቁጥር ለመጨመር መዘጋጀቱ ተገልጿል፡፡ የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርለስ ሚሼል አዲስ አባል ሀገራትን ለመቀበል ሐሳብ እንደሚያቀርቡ ፋይናንሺያል ታይምስን ጠቅሶ አር ቲ ዘግቧል፡፡ “ብሪቲሽ ዴይሊ”…

አሜሪካ በሶማሊያ በፈጸመችው ጥቃት አሸባሪዎችን መግደሏ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከአል-ቃይዳ ጋር ግንኙነት አላቸው ባለቻቸው አሸባሪዎች ላይ እርምጃ መውሰዷ ተገለጸ፡፡ በአፍሪካ የአሜሪካ ወታደራዊ ዕዝ (አፍሪኮም) ባወጣው መግለጫ ÷ አሜሪካ በሶማሊያ በፈጸመችው የአየር ጥቃት እስካሁን 13 አሸባሪዎች ተገድለዋል፡፡…

የኢትዮጵያ የአባልነት ጥያቄ በ”ብሪክስ”ተቀባይነት ማግኘቱ ተሰሚነቷ እየጨመረ መምጣቱን ያሳያል – የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ለ”ብሪክስ” አባል ሀገራት ያቀረበችው የአባልነት ጥያቄ በቡድኑ ተቀባይነት ማግኘቱ ተሰሚነቷ እየጨመረ መምጣቱን የሚያሳይ እንደሆነ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ገለጸ፡፡ ኢትዮጵያ ያቀረበችው የአባልነት ጥያቄ ተቀባይነት ማግኘቱን ተከትሎም…

በመቀሌ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመሠረተ-ልማት ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በተያዘው የ2016 በጀት ዓመት ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመሠረተ ልማት ግንባታ ሥራ መጀመሩን በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የመቀሌ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። የከተማ አስተዳደሩ የመሠረተ ልማት ዘርፍ ኃላፊ ሶሎሞን…

ክልሎች ከአማራ ክልል ጎን እንደሆኑ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች ከአማራ ክልል ጎን መሆናቸውን ገለጹ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር በዓለ ሲመት በባሕርዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሮች ለአዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የእንኳን ደስ አለዎት…

የመኪና ባትሪና የአሉሚኒየም ቁርጥራጮችን ወደ ምርት መቀየር የሚያስችል ፋብሪካ ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የመኪና ባትሪ እና የአሉሚኒየም ቁርጥራጮችን መልሶ ጥቅም ላይ እንዲውሉ የሚያደርግ ፋብሪካ ሊገነባ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሥምምነቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና የሕንድ የኢንዱስትሪ ማሽነሪዎች አምራች ኩባንያ ፈርመውታል፡፡…

የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ተሳትፎ መጨመሩ በጤናው ዘርፍ ጠንካራ የትብብር ማዕቀፍ እንዲኖር ያግዛል – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በባለ-ብዙ ወገን የዲፕሎማሲ መድረኮች ላይ ያላት ተሳትፎ እየጨመረ መምጣቱ በጤናው ዘርፍ ጠንካራ የትብብር ማዕቀፍ እንዲኖር የሚያግዝ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ÷ በብሪክስ አባል…

ኢትዮጵያ የ”ብሪክስ” አባል መሆኗ ያላት ተቀባይነት እየጨመረ መምጣቱን ያመላከተ ነው – ቢልለኔ ሥዩም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የ”ብሪክስ” አባል ሀገር መሆኗ በዓለም አቀፍ የባለ-ብዙ ወገን ዲፕሎማሲ መድረኮች ያላት ተቀባይነት እየጨመረ መምጣቱን ያመላከተ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ሥዩም ተናገሩ፡፡ ኢትዮጵያ ፈተናዎችን…