የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ያዘጋጀው የግብርና ፍኖተ-ካርታ ይፋ ሆነ Alemayehu Geremew Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የጋምቤላ ክልል ያዘጋጀው ግብርናን ማሻገር እንደሚያስችል የታመነበት ፍኖተ-ካርታ ይፋ ተደረገ፡፡ ፍኖተ ካርታው ይፋ የሆነው የፌደራልና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ነው፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ዩክሬንን ”የተሰጠሽን መሣሪያ ቆጥበሽ ተጠቀሚ” አለች Alemayehu Geremew Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአሜሪካ ወታደራዊ ዕቅድ አውጪዎች የዩክሬን አጋሮቻቸው እስከ አሁን የተሰጣቸውን ወታደራዊ ድጋፍ ቆጥበው እንዲጠቀሙ መምከራቸው ተገለጸ፡፡ በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል እየተደረገ ባለው ጦርነት አሜሪካ በተለያየ መልኩ ለዩክሬን ድጋፏን ስትሰጥ…
Uncategorized ከአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ ቁጥር – አራት Alemayehu Geremew Aug 26, 2023 0 የአማራ ክልል ጽንፈኛ እና ዘራፊ ቡድኖች ከደቀኑበት የዝርፊያ፣ የወድመትና የመፍረስ አደጋ በመውጣት ወደ ቀደመዉ መደበኛ ሁኔታ እየተመለሰ ይገኛል። በክልሉ አንፃራዊ ሰላም መስፈኑን ተከትሎ የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፤ 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ በባሕር ዳር ከተማ ተደርጓል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የላሊበላ ቅርሶችን በተመለከተ‼️ ነዋሪዎችን እና አስጎብዎችን ከቦታው፤ የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን እና ክልሉን አናግረናል። Alemayehu Geremew Aug 26, 2023 0 "የቅዱስ ላሊበላ አብያተክርስቲያናት ከፍተኛ አደጋ ላይ ናቸው" በሚል አንድ ሚሊዮን ተከታዮች ያሉት ZeEthiop የፌስቡክ ገጽ ትናንት መረጃ አጋርቷል። የፕሬስ መረጃ ማጣሪያ የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌውን (ረ/ፕሮፌሰር) በፌስ ቡክ የተሰራጨውን መረጃ ልከንላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በብሔራዊ የወጣቶች የዜግነት አገልግሎት ረቂቅ አዋጅ ላይ ምክክር ተካሄደ Alemayehu Geremew Aug 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በብሔራዊ የወጣቶች የዜግነት አገልግሎት ረቂቅ አዋጅ ላይ ምክክር ተካሂዷል፡፡ መድረኩ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፌዴሬሽን ምክር ቤት ጋር በመተባበር ተዘጋጅቷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈጉባዔ ዘሀራ ሁመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእናቶችና ሕፃናትን ጤና የሚያሻሽል የ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ፕሮጄክት ይፋ ሆነ Alemayehu Geremew Aug 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ተራድዖ ድርጅት የእናቶች እና ሕፃናትን ጤና ለማሻሻል የሚውል የ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ፕሮጄክት ይፋ አድርጓል፡፡ ፕሮጄክቱን የድርጅቱ ተልዕኮ በኢትዮጵያ ዳይሬክተር ስኮት ሆክላንድ እና የጤና ሚኒስትር ዴኤታ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና የአፍሪካን ቀጣናዊ የምጣኔ ሐብት ውኅደት ለማሳለጥ ቁርጠኛ ነኝ አለች Alemayehu Geremew Aug 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ቻይና የአፍሪካን ቀጣናዊ የምጣኔ ሐብት ውኅደት ለማሳለጥ ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች፡፡ የቻይና አቋም ይፋ የሆነው በትናንትናው ዕለት ከተካሄደው የቻይና-አፍሪካ የመሪዎች ውይይት በኋላ መሆኑን ሲጂቲ ኤን ዘግቧል፡፡ ቻይና የአፍሪካን ወጪንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ሠጠች Alemayehu Geremew Aug 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ሠጠች፡፡ የቻይና መንግስት በሠጠው ነፃ የትምህርት ዕድል በፈረንጆቹ 2023/2024 ትምህርት ለመጀመር አሸናፊ የሆኑ 26 ተማሪዎችም አዲስ አበባ በሚገኘው የቻይና ኤምባሲ ሽኝት ተደርጎላቸዋል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ከምዕራቡ ዓለም ጋር ለመነጋገር ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች Alemayehu Geremew Aug 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከምዕራቡ ዓለም ጋር ለመነጋገር በሯ ክፍት እንደሆነ የሀገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ አስታወቁ፡፡ ሰርጌ ላቭሮቭ የሩሲያን አቋም የተናገሩት በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ከሚገኘው በ“ብሪክስ” አባል ሀገራት ጉባዔ ቀጥሎ በሠጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በሶማሊያ ላበረከተው አስተዋፅዖ ዕውቅና ተሠጠው Alemayehu Geremew Aug 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በአፍሪካ ኅብረት ጥላ ሥር በሶማሊያ ዘላቂ ሠላም ለማረጋገጥ ተልዕኮ ተቀብሎ ላበረከተው አስተዋፅዖ ዕውቅና ተሠጥቶታል፡፡ ሠራዊቱ በተለይም በአል-ሸባብ የሽብር ቡድን ሠላም ርቆት የቆየውን የሶማሊያ ሂራን ክልል ሂርሻቤሌ…