Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ የሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ሥራ አሥፈጻሚዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ የሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ መልካም የሥራ ግንኙነትን መፍጠር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ…

ግማሽ ያኅሉ የአውስትራሊያ ምርጥ አትሌቶች “ከድኅነት ወለል በታች” ይኖራሉ – ጥናት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግማሽ ያኅሉ የአውስትራሊያ ምርጥ አትሌቶች “ከድኅነት ወለል በታች” እንደሚኖሩ የአውስትራሊያ ስፖርቶች ፋውዴሽን ጥናት አመላከተ፡፡ የሚያገኙት ዓመታዊ ገቢም አውስትራሊያ በደረጃዋ “ከድኅነት ወለል በታች” ብላ ከምትመድበው የ23 ሺህ የአውስትራሊያ…

የዩክሬን ድሮኖች ሩሲያ ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት መፈጸማቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች በሥድስት የሩሲያ ክልሎች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ማድረሳቸው ተነገረ፡፡ ዩክሬን በምዕራባዊው ፕስኮቭ ከተማ በሚገኘው የሩሲያ አውሮፕላን ማረፊያ በፈጸመችው ጥቃትም ወታደራዊ ማመላለሻ አውሮፕላኖች ላይ…

አቡዳቢ ለ“ብሪክሱ” የጋራ ባንክ ካፒታል እንደምትለቅ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች የ“ብሪክስ” ሀገራት በጋራ ዕውን ላደረጉት “ኒው ዴቬሎፕመንት ባንክ” (ኤን.ዲ.ቢ) ተጨማሪ ካፒታል እንደምትለቅ ይፋ አደረገች፡፡ እንደ ሀገሪቷ የኢኮኖሚ ሚኒስትር አብደላ ቢን ቱቅ አል ማርሪ ÷ አቡዳቢ አባልነቷን ተጠቅማ…

ኢትዮጵያ ብቁ የሰው ኃይል ለማፍራት ከስዊድኑ “ሚልዮማንኒግ” ጋር ውል አሠረች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በክኅሎት የዳበረ እና የሠለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራት ስዊድን ሀገር ከሚገኘው “ሚልዮማንኒግ” ኩባንያ ጋር በትብብር መሥራት የሚያስችላትን የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመች፡፡ የክኅሎት ሥልጠናው ኢትዮጵያውያን ሕጋዊ በሆነ የአሠራር ሥርዓት…

የቻይናዋ ሀርቢን ከኢትዮጵያ አቻ ከተሞች ጋር በትብብር እንደምትሠራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናዋ ሀርቢን ከተማ በኢትዮጵያ ከሚገኙ አቻ ከተሞች ጋር በትብብር መሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ምክክር ተካሄደ፡፡ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው በቻይና ሀርቢን ማዘጋጃ ቤት የውጭ ጉዳይ ፅሕፈት ቤት ምክትል ዳይሬክተር ከሆኑት ዡ…

ኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ በተለያዩ መሥኮች እንሰራለን አሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ በንግድ፣ ኢንቨስትመንት እና ጸጥታ ጉዳዮች ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ዝግጁ መሆናቸውን አስታወቁ፡፡ በናይጄሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አዋል ዋግሪስ መሐመድ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ቦላ አሕመድ ቲኑቡ…

የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም አፍሪካ የማካካሻ በጀት ያሻታል – ኢጋድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመከላከል እና ለመቋቋም አፍሪካ የማካካሻ በጀት እንደሚያሥፈልጋት የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት (ኢጋድ) አስታወቀ፡፡ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል አፍሪካ-መር የባለ-ብዙ ወገን ትብብር እንደሚያሻም…

የሶማሌ ክልል ተወላጅ ባለሐብቶች በክልሉ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ተወላጅ ባለሐብቶች በክልሉ ባለው ምቹ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ተሳትፏቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ የክልሉ መንግሥት ጥሪ አቀረበ፡፡ በሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ኡስማን የተመራ ልዑክ በኬንያ ከሚኖሩ የክልሉ…

አቶ አወል አርባ ከተመድ የኢትዮጵያ ተጠሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር አወል አርባ ከተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያ ተጠሪ ራሚዝ አላክባሪቭ እና ልዑካቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በክልሉ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎች ሊደረጉላቸው…