Fana: At a Speed of Life!

400 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 400 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር መያዙ ተገለጸ፡፡ መነሻውን ከጅቡቲ ወደብ አድርጎ መዳረሻውን ወረታ ከተማ ለማድረግ የተንቀሳቀሰው 400 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያውን የጫነው ተሳቢ ተሽከርካሪ ከታሰበው ቦታ ሳይደርስ መያዙ…

የትምህርት ሚኒስትሩ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ያሉበትን ሁኔታ ጎብኝተዋል። ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)ና ሚኒስትር ዴኤታው ሳሙዔል ክፍሌ (ዶ/ር) ÷ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢና በ4 ኪሎ ሳይንስ…

በደቡብ ክልል ከማዕድን ልማት ዘርፍ ከ125 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ባለፈው በጀት ዓመት ከማዕድን ልማት ዘርፍ ከ125 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ በክልሉ በማዕድን ልማት የተሰማሩ ባለሐብቶች ከ18 ሺህ በላይ ለሆኑ ወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠራቸውም ተመላክቷል፡፡ የክልሉ…

20 ሺህ 411 ነጥብ 5 ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጓዘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት 20 ሺህ 411 ነጥብ 5 ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መጓጓዙ ተገለጸ፡፡ ማዳበሪያው በ439 ተሽከርካሪዎች እና በባቡር ወደ ሀገር ውስጥ መጓጓዙም ተመላክቷል፡፡ የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ…

የአዲስ አበባ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና የእስራዔሉ ‘ሴቭ ዘ ቻይልድ ኸርት’ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተሥማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የአዲስ አበባ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በእራኤል ሀገር ከሚገኘው ‘ሴቭ ዘ ቻይልድ ኸርት’ ጋር በሕፃናት የልብ ሕክምና አገልግሎት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ…

ቻይና እና ኬንያ የ”ቤልት ኤንድ ሮድ” ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ኬንያ የ”ቤልት ኤንድ ሮድ” ትብብራቸውን ለማጠናከር መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ የቻይናው የውጭ ጉዳይ ኮሚሽን ዳይሬክተር ዋንግ ዪ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር በናይሮቢ ተገናኝተው ሀገራቱ የቤልት ኤንድ ሮድ ትብብራቸውን ማጠናከር…

ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በልማት ዘርፎች ለመሥራት መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) የተመራው ልዑክ በሮም ጣሊያን በግሉ ዘርፍ ተሰማርተው ከሚሠሩ የንግድ ማኅበራት ጋር ሥኬታማ የሁለትዮሽ ውይይት ማካሄዳቸው ተገለጸ፡፡ የንግድ ማኅበራቱ በአፍሪካ ፣ በሜዲትራኒያን እና…

ፌዴራል የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት ከከተማ አስተዳደሩ አመራሮች ጋር የማጠቃለያ ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ አመራር የሆኑ የሱፐርቪዢን ቡድን አባላት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ጋር የማጠቃለያ ውይይት አካሄዱ፡፡ ቡድኑ ለተከታታይ 10 ቀናት በተለያዩ የከተማዋ ክፍለ ከተሞች ፣ ወረዳዎች እንዲሁም እስከ ቤተሰብ ድረስ…

ቻይና እና ሩሲያ ጥምር የባሕር እና የአየር ኃይል የጦር ልምምድ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ሩሲያ ጥምር የባሕር እና የአየር ኃይል የጦር ልምምድ በጃፓን ባሕር ላይ መጀመራቸው ተነገረ። የ"ሰሜኑ ወይም መስተጋብር 2023" የተሰኘው የሁለቱ ሀገራት የጦር ልምምድ ከዓመታዊ የትብብር ዕቅዳቸው ጋር የተጣጣመ መርሐ-ግብር መሆኑን ሲ…

ፕሬዚዳንት ፑቲን በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው የብሪክስ ጉባዔ ላይ አይሳተፉም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን በመጪው ነኀሤ ወር በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው የ”ብሪክስ” ጉባዔ ላይ እንደማይሳተፉ ተገለጸ፡፡ በፕሬዚዳንቱ ምትክ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ የሚመራ ልዑክ በጉባዔው ላይ እንደሚገኝ ሜዱዛ…