Fana: At a Speed of Life!

የዓለም ባንክ ሥደተኞችን በተመለከተ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለሥደተኞች እና ሥደተኞችን ለሚያስተናግዱ ማኅበረሰቦች የሚያደርገውን ድጋፍ ይበልጥ እንዲያጠናክር የሥደተኞች እና ከሥደት ተመላሾች አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ጠይባ ሐሰን ጠየቁ፡፡ ዳይሬክተር ጀነራል ጠይባ ሐሰን á በኢትዮጵያ…

የቻይና የመንገድ እና ድልድይ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መገንባቱን እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የመንገድ እና ድልድይ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መገንባቱን እንደሚቀጥል የኮርፖሬሽኑ ምክትል ፕሬዚዳንት ሊ ቻንጉይ አረጋገጡ፡፡ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና የመንገድ እና ድልድይ ሥራዎች…

በካናዳ የተከሰተው ሰደድ እሳት ከ30 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን አፈናቀለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ ሰደድ እሳት በመቀስቀሱ ከ30 ሺህ የሚልቁ ሰዎች ቀያቸውን ጥለው መፈናቀላቸው ተሰማ፡፡ ሰደድ እሳቱ ሰፊ የካናዳን ክፍል መሸፈኑም ነው የተገለጸው። በመጠኑ ትልቅነት እንዲህ ያለ አደጋ በካናዳ ከዚህ በፊት ተከስቶ እንደማያውቅም…

“ብሪክስ” ይበልጥ እንዲጠናከር ሺ ጂንፒንግ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍትኀዊ ዓለምአቀፋዊ ሥርዓትን ዕውን ለማድረግ የ”ብሪክስ አባል ሀገራት” ቁጥር መጨመር እና መጠናከር እንዳለበት የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሺ በመልዕክታቸው á ፍትኀዊ ዓለም አቀፋዊ ሥርዓትን ለመገንባት ቡድኑ ተጨማሪ…

ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሥደተኞች ቁጥር ከ68 ሺህ ተሻገረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሱዳን የተከሰተውን ግጭት ሸሽተው ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሥደተኞች ቁጥር ከ68 ሺህ ማለፉን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ገለጸ፡፡ የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ እንዳስታወቀው ፥ በሱዳን ግጭቱ ከተቀሰቀሰ ጀምሮ በዚህ ዓመት እስከ…

በሴካፋ ከ18 ዓመት በታች የሴቶች የእግር ኳስ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሴካፋ ከ18 ዓመት በታች የሴቶች እግር ኳስ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ አቻው 1 ለ 0 ተሸንፏል። በምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ እግር ኳስ ማኅበራት ምክር ቤት(ሴካፋ) ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው ከ18…

በኢትዮጵያ የንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፉን ለማቀላጠፍ የግሉ ዘርፍ የነቃ ተሳትፎ ወሳኝ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፉን ለማቀላጠፍ የግሉ ዘርፍ የነቃ ተሳትፎ ማድረግ እንደሚገባው የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴርና ከፓን አፍሪካ…

በግሪክ የሰነበተው የሙቀት ማዕበል ያስከተለው ሰደድ እሳት እየተባባሰ መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግሪክ የሰነበተው የሙቀት ማዕበል ያስከተለው ሰደድ እሳት እየተባባሰ መሆኑ ተነገረ። ለቀናት ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ የሰነበተውን ሰደድ እሳት ማጥፋት ባለመቻሉ የአካባቢዎቹ ነዋሪዎች መሸሽን መርጠዋል ነው የተባለው፡፡ አሁን ላይ እንደተሰማው ኮርፉ…

ቻይና ጥቅም ላይ ውለው የተጣሉ ባትሪዎችን በማደስ ለአገልግሎት እያበቃች ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በቴክኖሎጂው ዘርፍ ዓለምን እየፈተነ የመጣውን የማዕድናት ግብዓት እጥረት ለመቅረፍ ጥቅም ላይ ውለው የተጣሉ ባትሪዎችን በመሰብሰብ አድሳ ዳግም ለአገልግሎት እያበቃች እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ቻይና በዘርፉ ከ10 ሺህ በላይ በቴክኖሎጂ የተደገፉ…

ፓኪስታን በንግዱ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር እንደምትሰራ አመላከተች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓኪስታን በንግድና ምጣኔ ሐብት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር እንደምትሰራ አመላከተች፡፡ የፓኪስታኑ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሪፍ አልቪ á በኢትዮጵያ የፓኪስታን አምባሳደር ሆነው ለተሾሙት ሚአን አቲፍ ሻሪፍ በጉዳዩ ላይ…