ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ሐምሌ 10 ቀን በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ በመትከል ታሪክ እንዲሰራ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፊታችን ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም ኢትዮጵያውያን በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ በመትከል ታሪክ እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ጉዳዩን አስመልክተው ባስተላለፉት…