Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ጋር በቢሯቸው ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ትሬንት ኬሊ ጋር ተወያይተዋል። ሁለቱ ወገኖች የኢትዮ-አሜሪካን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡…

በአማራ ክልል የፊታችን ሐምሌ 11 ከ260 ሚሊየን በላይ ቸግኞች ይተከላሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የፊታችን ሐምሌ 11 ቀን 2015 ዓ.ም ከ260 ሚሊየን በላይ ቸግኞች በአንድ ጀምበር እንደሚተከሉ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ የተፈጥሮ ሐብት ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክተር እስመለዓለም ምሕረት ÷ በደቡብ ጎንደር…

በተፈጥሮ አደጋ የሚጎዱ ወገኖችን ለማገዝ የ5 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ሥምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች ለተፈጥሮ አደጋ ተጋላጭ በሆኑ በተመረጡ ወረዳዎች በተፈጥሮ አደጋ የሚጎዱ ወገኖችን ለማገዝ የ5 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ሥምምነት ተፈረመ። ሥምምነቱ ኅብረተሰቡ የተፈጥሮ አደጋዎችን በመቋቋም ወደ ቀድሞ ሕይወቱ…

ተቋማቱ ሙሥናን ለመዋጋት በጥምረት ሊሠሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት እና የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ሙሥናን ለመዋጋት በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን ሥምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ዋና ኦዲተር መሰረት ዳምጤ እና የፌዴራል የሥነ-ምግባርና…

ቱርክ እና ግብፅ ሻክሮ የቆየውን ግንኙነታቸውን ሊያድሱ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ እና ግብፅ ሻክሮ የቆየውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ሊያድሱ መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ ሀገራቱ ከፍተኛ ደረጃ ያለው ዲፕሎማሲያዊ ውይይት ካካሄዱ በኋላ በየሀገራቱ የየራሳቸውን አምባሳደር መሠየማቸውንም አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ በዛሬው ዕለት…

በካናዳ ቶሮንቶ የሐረሪ የባሕል እና ስፖርት ፌስቲቫል እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ የባሕል እና ስፖርት ፌስቲቫል በካናዳ ቶሮንቶ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ የሐረሪ ክልል ርዕሠ-መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተገኝተዋል፡፡ አቶ ኦርዲን በድሪ ባስተላለፉት መልዕክት ÷ ፌስቲቫሉ ዳያስፖራው ከሀገሩ እና ከሕዝቡ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የሥራ ጉባዔን ልታስተናግድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የአፍሪካ የሥራ ጉባዔ ሊካሄድ መሆኑን የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር አስታወቀ። በአኅጉር አቀፍ ደረጃ ለሦስተኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው ጉባዔ በሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር ፣ በአፍሪካ ኅብረትና በአፍሪካ…

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮ-ኬንያ የኤሌክትሪካ ኃይል መሥመር የ26 ሚሊየን ዩሮ ብድር አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ከኢትዮጵያ እስከ ኬንያ በመሬት ውስጥ ለሚዘረጋ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መሥመር ዝርጋታ የ26 ሚሊየን ዩሮ ብድር አጸደቀ፡፡ በመሬት ውስጥ የሚዘረጋው 16 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የኃይል ማስተላለፊያ መሥመር…

የተለያዩ ክልሎች ለባለሐብቶች አዋጭ የኢንቨስትመንት አማራጮችን ማዘጋጀታቸውን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መስፈርቱን ለሚያሟሉ ባለሐብቶች ምቹ እና አዋጭ የኢንቨስትመንት አማራጮች ማዘጋጀታቸውን የተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች አስታወቁ፡፡ የኦሮሚያ እና ሲዳማ ክልሎች እንዲሁም የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ባለሐብቶች መዋዕለ-ንዋያቸውን በክልሎቹ እና…

ኢትዮጵያ ለሲ ዲሲ የሚጠበቅባትን ድጋፍ ትቀጥላለች- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል (ሲ ዲ ሲ) የሚደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ የበሽታ…