26 ቢሊየን ብር በመመደብ የመብራት መቆራረጥ ችግርን ለመቅረፍ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየታየ ያለውን የመብራት መቆራረጥ ችግር ለመቅረፍ በሀገር ዓቀፍ ደረጃ 26 ቢሊየን ብር ተመድቦ የማሻሻያና የመልሶ ግንባታ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…