Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ከላቲን አሜሪካና መካከለኛው እስያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማሥፋት እየሠራች ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ከላቲን አሜሪካና መካከለኛ እስያ ጋር ያላትን የግንኙነት አድማስ ለማስፋት ውጤታማ ሥራዎች እየሠራች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል-አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በሰጡት መግለጫ ÷ ኢትዮጵያ ከኮሎምቢያና…

60ኛ ዓመት የአፍሪካ ኅብረት ምሥረታ በዓል ከግንቦት 17 ቀን ጀምሮ ይከበራል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አንድነት/ኅብረት 60ኛ ዓመት ምሥረታ በዓል ከግንቦት 17 ቀን ጀምሮ እንደሚከበር ተገለጸ፡፡ በዓሉ የአኅጉሩን አንድነት በሚያጠናክሩ መርሐ- ግብሮች እና ዝግጅቶች ላይ እንደሚያተኩር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡…

የኅዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ለኢትዮጵያውያን የልማት አጀንዳ እንጂ የትኛውንም አካል ለመጉዳት ያለመ አይደለም – በዩጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኅዳሴ ግድብ ፕሮጀክቱ ለኢትዮጵያውያን የልማት አጀንዳ እንጂ የትኛውንም አካል ለመጉዳት ያለመ አለመሆኑን በዩጋንዳ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር እፀገነት ይመኑ ገለጹ፡፡ አምባሳደር እፀገነት ይመኑ ከናይል ቤዚን…

የቻይና- አፍሪካን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ሴሚናር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና- አፍሪካን ትብብር በአዲስ ዕይታዎች በማዳበር ለማጠናከር ያለመ ሴሚናር በአዲስአበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ሴሚናሩ እየተካሄደ ያለው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት 60ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በስካይ ላይት ሆቴል እየተከበረ ባለበት ሁኔታ…

የቡድን 7 አባል ሀገራት በሩሲያ ላይ ማዕቀባቸውን ይበልጥ ለማጥበቅ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን ላይ የምትወስደውን እርምጃ እንድታቆም ለማስገደድ የቡድን 7 አባል ሀገራት ማዕቀባቸውን ይበልጥ ለማጠናከር እየመከሩ ነው፡፡ የቡድን ሰባት አባል ሀገራት ጉባዔ ከዕለተ አርብ ጀምሮ በጃፓን ሄሮሺማ እየተካሄደ ነው፡፡ ምንም…

ሀገራት በማዕድኑ ዘርፍ በኢትዮጵያ እንዲሠማሩ ጥሪ ቀረበላቸው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በማዕድኑ ዘርፍ በትብብር መሥራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ የኢፌዴሪ ማዕድን ሚኒስትር ሐብታሙ ተገኝ (ኢ/ር)፥ በጉዳዩ ላይ በኢትዮጵያ ከአውስትራሊያ አምባሳደር ጁሊያ ኒብሌት እና…

“ክኅሎት ለተወዳዳሪነት”10ኛው የመስተንግዶ እና የክኅሎት ሣምንት ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)"ክኅሎት ለተወዳዳሪነት" 10ኛው የመስተንግዶ እና የክኅሎት ሣምንት በአዲስአበባ ተከፈተ፡፡ የቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት በየዓመቱ የሚያካሂደውን የመስተንግዶና የክኅሎት ሣምንት የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በቦታው በመገኘት…

አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ትሬሲ ጃኮብሰን ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ሁለቱ አካላት በቆይታቸው ኢትዮጵያና አሜሪካ በሁለትዮሽ ፣ ቀጠናዊ እና በባለብዙ…

የኔዘርላንድሱ “ቪኦን.ቴሌኮም” በኢትዮጵያ እንዲሠራ ጥሪ ቀረበለት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኔዘርላንድሱ “ቪኦን.ቴሌኮም” በኢትዮጵያ እንዲሠራ ጥሪ ቀረበለት፡፡ የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከ“ቪኦን.ቴሌኮም” ግሩፕ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ማቲው ጋልቫኒ ጋር በበይነ-መረብ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም የቪ ኦን…

ሃንጋሪ ከአውሮፓ ኅብረት ለዩክሬን መተላለፍ የነበረበትን የጦር መሳሪያ አቅርቦት ማገዷ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃንጋሪ ከአውሮፓ ኅብረት ለዩክሬን መድረስ የነበረባቸው 544 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ የጦር መሣሪያዎችን ማገዷ ተሰማ። መሳሪያው ከአውሮፓ ኅብረት በአውሮፓ የሠላም ተቋም በኩል ለኪየቭ የሚላክ እንደነበር አር ቲ በዘገባው አስታውሷል። ሃንጋሪ…