የበለጸገው የመረጃ ሥርዓት የውጭ ሀገራት ሥራ ሥምሪት ክፍተቶችን ለመሙላት ጉልኅ ሚና ይኖረዋል – ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር የበለጸገው የመረጃ ሥርዓት የውጭ ሀገራት ሥራ ሥምሪት ላይ ያሉ ክፍተቶችን ለመሙላት ጉልኅ ሚና ይኖረዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር በልጽጎ ሥራ…