ዓለምአቀፋዊ ዜና ጆ ባይደን በ2024ቱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ እወዳደራለሁ አሉ Alemayehu Geremew Apr 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በፈረንጆቹ 2024 ላይ በሚካሄደው ምርጫ በድጋሚ እንደሚወዳደሩ አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንት ባይደን በዛሬው ዕለት በሠጡት መግለጫ ÷ "ለመወዳደር ዕቅድ አለኝ ...ግን ከአስተዳደሬ ጋር ተማክረን ለአሜሪካ ሕዝብ በይፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ለ2 ሺህ 800 ዐቅመ-ደካማ የከተማዋ ነዋሪዎች ማዕድ አጋራ Alemayehu Geremew Apr 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር የዓብይ እና የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ ለ2 ሺህ 800 ዐቅመ-ደካማ የከተማዋ ነዋሪዎች ማዕድ አጋራ፡፡ ከ420 ሺህ ብር በላይ በሆነ ወጪ የማዕድ ማጋራት መርሐ-ግብሩን ያከናወነው በባቡል ኸይር በጎ አድራጎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመሬት ይዞታ ጋር በተያያዘ ከ132 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ባደረሱ 48 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሠረተ Alemayehu Geremew Apr 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ሺህ 392 ካሬ ሜትር ይዞታን ያለአግባብ ለግለሰቦች እንዲሰጥ በማድረግ ከ132 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ ወንጀል የተጠረጠሩ 48 ተከሳሾች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኔቶ ከፍተኛ ያለውን ጥምር የዓየር ኃይል ልምምድ ሊያካሂድ ነው Alemayehu Geremew Apr 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት አባል ሀገራት (ኔቶ) ከፍተኛ የዓየር ኃይል ልምምድ ሊያካሂዱ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በጀርመን ጦር ኃይሎች መሪነት ይካሄዳል የተባለው ይኼው ልምምድ 10 ሺህ ያኅል ወታደሮችንና 220 የጦር አውሮፕላኖችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የህዝብን ጥያቄን የሚመልሱ ሜጋ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው -ከንቲባ አዳነች አቤቤ Alemayehu Geremew Apr 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የሕዝብን ጥያቄ የሚመልሱ ሜጋ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ እንደሆነ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች ከከተማ አስተዳደሩ አመራሮች ጋር በመሆን በመዲናዋ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች እየተገነቡ ያሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞ የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጫላ ዋታ (ዶ/ር) ፍርድ ቤት ቀረቡ Alemayehu Geremew Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጫላ ዋታ (ዶ/ር) ፍርድ ቤት ቀርበዋል። ተጠርጣሪው በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን መርማሪ ነው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት የቀረቡት። በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው…
የሀገር ውስጥ ዜና በስሎቬኒያ የውጭና የአውሮፓ ጉዳዮች ሚኒስትር የተመራ ልዑክ ለስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ይመጣል Alemayehu Geremew Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስሎቬኒያ የውጭና የአውሮፓ ጉዳዮች ሚኒስትር ታኒያ ፋየን የተመራ ልዑክ በኢትዮጵያ የሦስት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እንደሚያደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ እንደሚያመላክተው ሚኒስትሯ ወደ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና 500 ሰዎች ብቻ የሚኖሩባት የዓለማችን እጅግ ቀዝቃዛዋ መንደር – ኦይሚያኮን Alemayehu Geremew Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሩሲያ ግዛት በሳይቤሪያ አካባቢ የምትገኘዋን 500 ሰዎች ብቻ የሚኖሩባትን የዓለማችንን እጅግ ቀዝቃዛዋን መንደር እናስተዋውቃችሁ፡፡ አነስተኛዋና ቀዝቃዛዋ መንደር ኦይሚያኮን ትባላለች፡፡ የኦይሚያኮን መንደር ዓመታዊ አማካኝ የቅዝቃዜ መጠን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዩክሬን ኔቶን መቀላቀል የለባትም ስትል አሜሪካ ተቃወመች Alemayehu Geremew Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)አንዳንድ የኔቶ አባል ሀገራት ዩክሬን የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) እንድትቀላቀል የሚያደርጉትን ጥረት አሜሪካ ተቃወመች፡፡ ዩክሬን ኔቶን እንድትቀላቀል የሚሹ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅቱ አባል ሀገራት ግልፅ ያሉትን “አቅጣጫ”…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋማት ለገበታ ለትውልድ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል Alemayehu Geremew Apr 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋማት ለገበታ ለትውልድ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውን እንደቀጠሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅኅፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት በሦስተኛው ዙር ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን ዝርዝር ፅህፈት ቤቱ ይፋ አድርጓል። አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ 267…