Fana: At a Speed of Life!

ሙሉቀን ሐብቱን (ዶ/ር) ጨምሮ 5 ተከሳሾች በነፃ እንዲሰናበቱ ፍርድ ቤቱ ወሠነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የቴክኒክ ሙያ ሥልጠናና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ የነበሩት ሙሉቀን ሐብቱን (ዶ/ር) ጨምሮ አምሥት ተከሳሾች በነፃ እንዲሰናበቱ ፍርድ ቤቱ ወሰነ። የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት…

በ5ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ- ግብር 6 ነጥብ 3 ቢሊየን ችግኝ እንደሚተከል ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀገር አቀፍ ደረጃ በ5ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር 6 ነጥብ 3 ቢሊየን ችግኝ ለመትከል መታቀዱን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከሚተከለው ውስጥ 45 በመቶው ለደን የሚውል ሲሆን ቀሪው 55 በመቶ ደግሞ ለጥምር ግብርና እና ፍራፍሬ ልማት…

በትግራይ ክልል የጤና ተቋማትን መልሶ ለማደራጀት የሚያስችል ጉብኝት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የጤና ሥራዎችን ለማየት እና ተቋማቱን መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል ጉብኝት እየተካሄደ ነው፡፡ ከጤና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የተውጣጡት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑካን ቡድን በጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ መሪነት በትግራይ ክልል…

ኢትዮጵያ ሀገር-በቀል ኢኮኖሚ ላይ በትኩረት እንደምትሠራ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ሀገር-በቀል ኢኮኖሚ ላይ በትኩረት እንደምትሠራ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ አስታወቁ። ሚኒስትሩ “ከዕዳ መውጣት ፣ ዕድገት ማስመዝገብ” በሚል መሪ ቃል አሜሪካ በተዘጋጀው በዓለም አቀፉ የኢኮኖሚ መድረክ የፓናል ውይይት ላይ…

እንግሊዝ የልዑል ዓለማየሁን አፅም ወደ ኢትዮጵያ እንድትመልስ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በእንግሊዝ የንጉሳውያን ቤተሰብ የመቃብር ሥፍራ ያረፈው የልዑል ዓለማየሁ አፅም ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለስ ተጠየቀ፡፡ ጥያቄው አሁን ላይ እንደ አዲስ የቀረበው ለእንግሊዙ የንጉሳውያን ቤተሰብ የአሁኑ ንጉስ ቻርለስ ሲሆን በልዑሉ የሕይወት ታሪክ ላይ…

ኢትዮጵያና ስሎቬኒያ ሴቶችን ማብቃት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ገጠራማ አካባቢዎች የሚኖሩ ሴቶችን ለማብቃት ከስሎቬኒያ ጋር ብትብብር ለመሥራት ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተሥፋዬ (ዶ/ር) ከስሎቬኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታኒያ ፋየን ጋር…

በቱርክ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳት ለደረሰባቸው ቱርካውያን ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ክፍሎች በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ቱርካውያን አስቸኳይ የቁሳቁስ፣ የገንዘብ፣ እና የጉልበት ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ ድጋፉን በሀገሪቷ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር…

የነገው የቡድን 7 አባል ሀገራት ስብሰባ በዋጋ ግሽበት እና በዩክሬን ጉዳይ ላይ ይመክራል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ በአሜሪካ የሚጀመረው የቡድን 7 አባል ሀገራት ስብሰባ በዋናነት በዋጋ ግሽበት እና በዩክሬን ጉዳይ ላይ ይመክራል ተባለ፡፡ ስብሰባውን ጃፓን በሊቀ መንበርነት እንደምትመራውም የሀገሪቷን የገንዘብ ሚኒስቴር መረጃ ዋቢ አድርጎ አልጀዚራ…

ስሎቬኒያ በኢትዮጵያ ኤምባሲ ልትከፍት ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስሎቬኒያ በኢትዮጵያ ኤምባሲ ልትከፍት መሆኑ ተገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ከስሎቬኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ልዩ መልዕክተኛ ሬናታ ቬልባር ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም አምባሳደር ብርቱካን አያኖ…

በደቡብ ክልል ልዩ ኃይሉን መልሶ የማደራጀት ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል ልዩ ኃይሉን መልሶ የማደራጀት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በመንግሥት በተጠናው የልዩ ኃይል አደረጃጀታዊ መዋቅር መሠረት ወጥ የሆነ የጸጥታ ኃይል ማደራጀት ተገቢ መሆኑ ተመላክቶ ሥራው መከናወኑን የደቡብ…