Fana: At a Speed of Life!

የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ዝቅተኛ የተከፈለ ካፒታል መጠን ወደ 75 ሚሊየን አደገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማትን ዝቅተኛ የተከፈለ ካፒታል መጠን ከ50 ሚሊየን ወደ 75 ሚሊየን አሳደገ። ባንኩ ከዚህ ውሳኔ የደረሰው ወቅታዊውን ሀገራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታ እና የተቋማቱን አቅም አገናዝቦ መሆኑ ተገልጿል፡፡…

የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ሪፎርሙ ለመንግስት የልማት ድርጅቶች ትርፋማነት አስተዋጽኦ ማድረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ሪፎርሙ በተሰራ ስራ በመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ስር የሚገኙ ተቋማት ከኪሳራ እንዲወጡ እና ትርፋማ እንዲሆኑ ማድረግ መቻሉ ተገለፀ፡፡ በበጀት አመቱ ስድስት ወራት ብቻ በመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና…

በአዲስ አበባ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ለ3ኛ ጊዜ እንደሚካሄድ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎዳና ላይ ኢፍጣር የፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 30 ቀን ለ3ኛ ጊዜ እንደሚካሄድ ተገለጸ። የጎዳና ላይ ኢፍጣሩ “ኢፍጣራችን ለወገናችን” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ እንደሚካሄድም ተጠቁሟል፡፡ ረመዳን የአብሮነት ፣ የመረዳዳት…

ኢትዮጵያ ከኢጋድ ጋር በትብብር ለመሥራት ያላትን ቁርጠኝነት አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በቀጣናዊ ጉዳዮች ከምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ጋር በትብብር ለመሥራት ያላትን ቁርጠኝነት አረጋገጠች፡፡ በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እንዲሁም በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ…

አካል ጉዳተኞችን ያገናዘበው የሕንጻ አዋጁ አተገባበር ክትትል ያስፈልገዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት አካል ጉዳተኞችን በተመለከተ ያወጣውን የሕንጻ አዋጅ አተገባበር እንዲከታተል ተገልጋዮች ጠየቁ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የአካል ጉዳተኛ ዜጎች ፍላጎቶች ከሕንጻ ግንባታና ሌሎች ከሚያነሷቸው አንገብጋቢ ጥያቄዎች አንጻር ምን ያህል…

ፈረንሳይ እና የአውሮፓ ኅብረት በሩሲያ – ዩክሬን ጉዳይ ላይ ከቻይና ጋር ሊመክሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ፈረንሳይ እና የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን በዩክሬን ጉዳይ ላይ ከቻይና ጋር ሊመክሩ ነው። የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እና የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ዴር ሌየን ለሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ…

አሜሪካ ከደቡብ ኮሪያ እና ጃፓን ጋር የባሕር ኃይል ልምምድ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ፣ ደቡብ ኮሪያ እና ጃፓን ጥምር የባሕር ኃይል ወታደራዊ ልምምድ ማካሄድ ጀመሩ፡፡ ወታደራዊ ልምምዱ በአሜሪካ የሚመራ ሲሆን፥ በኒውክሌር የሚንቀሳቀሰው የአሜሪካው  አውሮፕላን ተሸካሚ ግዙፍ መርከብ ተሳታፊ መሆኑን አር ቲ ዘግቧል፡፡…

የኢትዮ – አንጎላን ግንኙነት ማጠናከር ይገባል- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለበርካታ ዓመታት የዘለቀውን የኢትዮ-አንጎላ ወዳጅነት በቢዝነስ ዘርፉም ማጠናከር እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የአንጎላ አምባሳደር…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና መብረር የጀመረበትን 50ኛ ዓመት አከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና መብረር የጀመረበትን 50ኛ ዓመት አከበረ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያ የቻይና በረራውን የካቲት 14 ቀን 1965 ዓ.ም ወደ ሻንጋይ ከተማ በማድረግ አገልግሎቱን መጀመሩን አስታውሷል፡፡ ከጥቅምት…

የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የቀድሞ ም/ኮሚሽነር ከንጹሃን ዜጎች ግድያ ጋር በተያይዘ ፍ/ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የቀድሞ ምክትል ኮሚሽነር ቱት ኮር በክልሉ ተፈጽሟል ከተባለ የንጹሃን ዜጎች ግድያ ጋር ተያይዞ ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ። በሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ/ም የሸኔ ሽብር ቡድን እና የጋምቤላ ነጻ አውጪ ፓርቲ በጋራ…