የጎርጎራ ፕሮጀክት የኢትዮጵያን የትናንት ታሪክ፣ የዛሬን እድልና የነገ ሕልም ደምሮ የያዘ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎራ ፕሮጀክት የኢትዮጵያን የትናንት ታሪክ፣ የዛሬን እድልና የነገ ሕልም ደምሮ የያዘ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ “ገበታ ለሀገር” ፕሮጀክት አካል በሆነው ጎርጎራ ጉብኝት አድርገዋል።…