Fana: At a Speed of Life!

በኃይል አቅርቦት ለሚሰማሩ ባለሃብቶች መንግስት ማበረታቻዎች እንደሚያቀርብ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኃይል አቅርቦት ላይ ለሚሰማሩ የግሉ ዘርፍ ባለሃብቶች መንግስት ከታክስ ጋር የተያያዙ ማበረታቻዎችን ጨምሮ መሬት በነጻ እስከ ማቅረብ የተለያዩ ማበረታቻዎችን ያደርጋል ተባለ፡፡ በበርሊን ከተማ የኃይል አማራጭ ላይ የሚመክር መድረክ እየተካሄደ…

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኮንትሮባንድ ንግድን በቅንጅት ለመቆጣጠር እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኮንትሮባንድ ንግድን በቅንጅት ለመቆጣጠር ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ በውይይት መድረኩ በክልሉ የሚስተዋለውን ሕገ-ወጥ የኮንትሮ ባንድ ንግድ በዘላቂነት መከላከልና በተቀናጀ አግባብ መቆጣጠር የሚያስችል…

አስቸኳይ የፓስፖርት አገልግሎት ለጊዜው መቋረጡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና መሥሪያ ቤት እንዲሁም በ11ዱ የክልል ቅርንጫፍ ፅኅፈት ቤቶች ሲሰጥ የነበረው “አስቸኳይ” የፓስፖርት አገልግሎት ለጊዜው መቋረጡ ተገለጸ፡፡ አገልግሎቱ የተቋረጠው ከአቅም በላይ የባለ ጉዳይ ፍሰት ከመፈጠሩ ጋር…

ዘመናዊ የጤና መረጃ አያያዝና አጠቃቀም ተግባራዊ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ዘመናዊ የጤና ዘርፍ የመረጃ አያያዝና አጠቃቀም ተግባራዊ በማድረግ ለታካሚው የተሻለ አገልግሎት ለመሥጠት እየተሠራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። "የግሉን የጤና ዘርፍ ተሳትፎ፣ ዐቅምና ተጠያቂነት እናጠናክር" በሚል መሪ…

የዩዌሪ ሙሴቬኒ ልጅ ዘንድሮ ከመከላከያ ጡረታ መውጣቴ ቁርጥ ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ልጅ ጀነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ዘንድሮ ከሀገሪቷ መከላከያ በጡረታ እንደሚወጡ በትዊተር ገፃቸው አስታወቁ፡፡ የጦር ጄኔራሉ በትዊተር ገጻቸው ይህን ያሉት በዩጋንዳ መከላከያ ሠራዊት ውስጥ ለ30 ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም አቀፉ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ተቋም ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም አቀፉ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ተቋም ፕሬዚዳንት ዊቶልድ ባንካ ጋር ተወያዩ። ሚኒስትሩ ስፖርት የዲፕሎማሲ አንዱ መሳሪያ እንደሆነ በመግለጽ በሀገራት መካከል ትብብር…

የ2015 የ2ኛ ደረጃ ማጠቃለያ ፈተና ምዝገባ ከመጋቢት 20 እስከ ሚያዚያ 15 ቀን ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የ2015 የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ምዝገባ ከመጋቢት 20 እስከ ሚያዚያ 15 ቀን 2015 ዓ.ም መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ። ከዚህ በፊት ይታዩ የነበሩ ችግሮችን በመቅረፍ የተሻሉ አሰራሮችን በመከተል…

የዓለማችን የምጣኔ ሐብት ቀውስ እየተባባሰ መምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለማችን የምጣኔ ሐብት ቀውስ እየተባባሰ መምጣቱን የዓለምአቀፉ የገንዘብ ተቋም አስታወቀ፡፡ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ክሪስታሊና ጆርጂየቫ ፋይናንሱ “ከድጡ ወደ ማጡ” እየገባ ነው ሲሉ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ማሳሰቢያ የሠጡት ቤጂንግ…

ኢትዮጵያ በማኅበረሰብ-አቀፍ የበግና ፍየል ዝርያ ማሻሻያ መርሐ-ግብር ተጠቃሚ ሆናለች ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የገጠሩ ክፍል በአነስተኛ የግብርና ሥራ እና እንስሳት በማርባት የሚተዳደረውን የማኅበረሰብ ክፍል ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የእንስሳት ልማት ኢኒስቲትዩት ገለጸ፡፡ በተለይም በግ እና ፍየል በማርባት የሚተዳደረው የኅብረተሰብ…

ኢትዮጵያና ቻይና በግብርናው ዘርፍ ያላቸውን ግንኙነት ለማደስ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና በግብርናው ዘርፍ ያላቸውን ግንኙነት ለማደስ ተሥማሙ፡፡ አምባሳደር ተፈራ ደርበው በቻይና የግብርና ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ አጋርነት ክፍል ኃላፊ ከሆኑት ኒ ሆንግሺንግ እንዲሁም በምዕራብ እስያ እና አፍሪካ ጉዳዮች የዓለም አቀፍ…