Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከዓለም ሙስሊም ሊግ ዋና ፀኃፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የዓለም ሙስሊም ሊግ ዋና ፀኃፊ ሙሓመድ ቢን አብዱልከሪም አል-ዒሳን (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም ኢትዮጵያ በተለይም ከአረብ ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ዙሪያ…

ከአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ (ቁጥር- ሁለት)

የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ሰሞኑን የመጀመሪያ ምዕራፍ ሥራዎቹን በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቅ የሁለተኛ ዙር ምዕራፍ ሥራዎችን መጀመሩን ማስታወቁና ክልከላዎችን መጣሉ የሚታወስ ነዉ፡፡ ዛሬ ማለዳ ላይ ባደረገዉ ግምገማ፣ የሁለተኛዉ ዙር ወታደራዊ ኦፕሬሽን ሥራዎች ከሞላ ጎደል እየተጠናቀቁና…

የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት 4 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 4 ነጥብ 39 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ የሺመቤት ነጋሽ እንደገለጹት÷ጠንካራ የአቅርቦትና ግብይት ሰንሰለት በመፍጠር ጥራታቸውን…

ኢንስቲትዩቱ የሳተላይት መረጃ ፍላጎትን ለመመለስ እየተሠራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደሀገር ያለውን ከፍተኛ የሳተላይት መረጃ ፍላጎት ለመመለስ የተለያዩ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ እየቀረበ ያለውን ፍላጎት ለመመለስም በራስ አቅም ሳተላይት ከማምጠቅ በተጨማሪ…

የዓለም ወጣቶች ቀን በሐዋሳ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ወጣቶች ቀን በሐዋሳ ከተማ ተከብሯል፡፡ ቀኑ የተከበረው÷ “የወጣቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንትናዊ ሰላም'' በሚል መሪ ሐሳብ ነው፡፡ በአከባበሩ ላይም አርቲስቶችና ጋዜጠኞችን ጨምሮ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ተገኝተዋል። ከዓለም…

የመካከለኛው የምግብ እጥረት ህክምናን ወደ ጤና ኤክስቴንሽን ስርዓት ለማስገባት የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመካከለኛው የምግብ እጥረት ህክምናን ወደ ጤና ኤክስቴንሽን ስርዓት ለማስገባት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈረመ። ስምምነቱ በጤና ሚኒስቴር፣ በአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን፣ በዩኒሴፍ ኢትዮጵያ እና በዓለም የምግብ…