Fana: At a Speed of Life!

ከአውሮፕላን አደጋ ተርፈው ለ40 ቀናት አማዞን ጫካ ውስጥ የቆዩ አራት ህጻናት በህይወት ተገኙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ ከአውሮፕላን አደጋ ተርፈው ለ40 ቀናት በአማዞን ጫካ ውስጥ የቆዩ አራት ህጻናት በህይወት መገኘታቸው ተሰማ። ህጻናቱ በፈረንጆቹ ግንቦት ወር መጀመሪያ ከእናታቸው ጋር በጉዞ ላይ እያሉ ነበር አውሮፕላኗ አማዞን ጫካ ውስጥ…

ዘላቂ ሠላምን ማረጋገጥ እና ህግ የማስከበር እርምጃ የመንግስት ተቀዳሚ ተግባር ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሠላምን ማረጋገጥ እና ህግ የማስከበር እርምጃ የመንግስት ተቀዳሚ ተግባር መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) መግለጫ ሰጥተዋል። …

በኢትዮጵያ በ10 ሚሊየን ዶላር የጫማ ምርት የአቅም ግንባታ ፕሮጀክት ይፋ ሊሆን ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያው ቡሳን ኢኮኖሚ ማስተዋወቂያ ኤጀንሲ በኢትዮጵያ በ10 ሚሊየን ዶላር የጫማ ምርት የአቅም ግንባታ ፕሮጀክት ይፋ ሊያደርግ ነው። ለአራት አመት የሚተገበረው ፕሮጀክት በኢትዮጵያ በዘርፉ ለተሰማሩ ሀገር በቀል ጫማ…

ቅንጅታዊ አሰራርን በማሻሻል በተሰራ ስራ 5 ቢሊየን ብር የሎጅስቲክስ ወጪን ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት አመታት በሎጅስቲክስ ዘርፉ ቅንጅታዊ አሰራርን በማሻሻል በተሰራ ስራ 5 ቢሊየን ብር የሎጅስቲክስ ወጪን ማዳን መቻሉን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ። "የሎጅስቲክ ብቃት መሻሻልና የተቋማት ቅንጅት ለዘላቂ…

ኢትዮጵያ እስከ 2018 ዓ.ም. ድረስ 50 ቢሊየን ችግኞችን ትተክላለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እስከ 2018 ዓ.ም. ድረስ 50 ቢሊየን ችግኞችን እንደምትተክል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ 25 ቢሊየን ችግኞች የተተከሉበት የመጀመሪያው ምዕራፍ መሳካቱን አስታውቀዋል። …

በዋግኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር 105 የመማሪያ ክፍሎች ግንባታ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል የ105 የመማሪያ ክፍሎች ግንባታ እየተካሄደ መሆኑን የአስተዳደሩ የትምህርት መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው ሃላፊ አቶ ሰይፉ ሞገስ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ በብሄረሰብ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ “ፈር ቀዳጅ ሴት” እውቅና ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ “ፈር ቀዳጅ ሴት” እውቅና ተበረከተላቸው። ፕሬዚዳንቷ በቤልጂየም ፓርላማ በተካሄደውና ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች አመራር ሴቶች በተገኙበት የሴት ፖለቲካ መሪዎች ድርጅት ዓመታዊ ጉባዔ ላይ ነው…