Fana: At a Speed of Life!

በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አዘጋጅነት የሚካሄደው የመጻህፍት አውደርዕይ ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛ ቀኑን የያዘው "ቃል፤ ተግባር፤ ትውልድ" በሚል መሪ ሀሳብ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አዘጋጅነት የሚካሄደው የመጻህፍት አውደርዕይ ተጠናቋል፡፡ በዛሬው የመጻሕፍት አውደርእይ ላይ የመደመር ትውልድ መጽሐፍን ታዳጊዎች የተረዱበትን እይታ…

ቻይና በዲጂታል ኢኮኖሚ ዘርፍ ወደፊት እየተምዘገዘገች መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እንደሌሎች ዘርፎች ሁሉ በዲጂታል ኢኮኖሚውም ወደፊት እየተምዘገዘገች መሆኑ ተመለከተ። ለሁለት ቀናት የተካሄደው ስድስተኛው የቻይና ዲጂታል ጉባዔ፥ ሀገሪቱ ምን ያህል ተጠቃሚ እየሆነችበት እንደሆነ አሳይቷል፡፡ ጉባዔው የተካሄደው በፉጂያን…

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄና ውጤቶች የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄና ውጤቶች የፓናል ውይይት መድረክ በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል፣ የፕላንና ልማት ሚኒስትሯ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር )፣ የጉምሩክ…

በደቡብ ክልል ባለፉት 9 ወራት ከ13 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ13 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ ይግለጡ አብዛ እንደገለጹት÷ በደቡብ ክልል በዘጠኝ ወራት ከ13 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ…

ባለፉት 9 ወራት ከ1 ሺህ በላይ አዳዲስ የመስኖ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 1 ሺህ 80 አዳዲስ የመስኖ ፕሮጀክቶች ግንባታቸው መጠናቀቁን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ። የዘርፉ የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው። የመስኖና ቆላማ አካባቢ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምዕራፍ ሁለት የስካይ ላይት ሆቴልን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምዕራፍ ሁለት የስካይ ላይት ሆቴልን መርቀው ከፍተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ÷ የስካይ ላይት ሆቴል ምዕራፍ ሁለት መከፈቱ አዲስ አበባ ለዓለም አቀፍ ተጓዦች በቂ አገልግሎት መስጠት የምትችል ቁልፍ አህጉራዊ የጉዞ…

የከተማ አስተዳደሩ የ9 ወራት ስራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ አካሄደ  

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ አካሄደ፡፡ በግምገማ መድረኩ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በከተማ አስተዳደሩ የተሰሩ ዋና ዋና ተግባራት አፈፃፀም ላይ ምክክር ተደርጓል፡፡ የአዲስ…

ሀገር በፈተናዎች ውሥጥ ሆና ያከናወነቻቸው ፕሮጀክቶች በአግባቡ ሊሰነዱ እንደሚገባ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር በፈተናዎች ውሥጥ ሆና ያከናወነቻቸው ፕሮጀክቶች በአግባቡ ሊሰነዱና በቀጣይ ፕሮጀክቶች መማሪያ ሊሆኑ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ አራተኛውን ቀን በያዘው በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት “ቃል፤ ተግባር፤ ትውልድ” በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ በሚገኘው…

ታዋቂው የክላርኔት የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋች ዳዊት ፍሬው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂው የክላርኔት የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋች ዳዊት ፍሬው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ በቅርቡ ለሥራ ወደ ጣሊያን ሀገር የተጓዘው ክላርኔት ተጫዋች ሙዚቀኛ ዳዊት ፍሬው በተኛበት ክፍል ሕይወቱ አልፎ መገኘቱን ከቅርብ ወዳጆቹ ያገኘነው መረጃ…

ከንቲባ አዳነች ለ82ኛው የዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ82ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ከንቲባዋ በመልዕክታቸው÷የአሁኑ ትውልድ ነጻነቷ የተከበረ ሉዓላዊት ኢትዮጵያ ባለቤት እንዲሆን አባት እና እናት…