የኢንዱስትሪ ልማት ኢኮኖሚውን እንዲያሳድግ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ፋይዳው የጎላ መሆኑ ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ልማት በኢኮኖሚው ላይ ትርጉም ያለው አስተዋጽኦ እንዲያበረክት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ መሰረት የሚጥል መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ።
የኢትዮጵያ ታምርት አገራዊ ንቅናቄ የተጀመረበትን አንደኛ…