Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ ያስገነባውን ሆቴል እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ ያስገነባውን ሆቴል እያስመረቀ ነው። አየር መንገዱ ያስገነባውን የኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል ሁለተኛውን ምዕራፍ ማስፍፊያ ነው እያስመረቀ የሚገኘው። በምረቃ መርሐ ግብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ…

ባለፉት 9 ወራት በሁሉም ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራት ውጤታማ ናቸው – አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተገኘው አንጻራዊ ሰላም በሁሉም ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራት ውጤታማ መሆናቸውን የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ገለጹ፡፡ የደቡብ ክልል መንግስት የዘጠኝ ወራት የዕቅ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በሀዋሳ ከተማ…

ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ያላትን ልምድ ለአፍሪካ ሀገራት እንድታካፍል ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ያላትን ልምድ እና የሰው ሃይል ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት እንድታካፍል የአፍሪካ ሲዲሲ ጠየቀ። የጤና ሚኒስትር ሊያ ታደሰ (ዶ/ር) አዲስ ከተሾሙት የአፍሪካ ሲዲሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዢን ካሴያን ጋር ተወያይተዋል።…

በኡባ ደብረ ጸሃይ ወረዳ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎፋ ዞን ኡባ ደብረጸሃይ ወረዳ ዛባ ከተማ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ እስካሁን የ12 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገልጿል፡፡ የዞኑ ኮሙንኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ ካሳሁን አባይነህ እንደገለጹት÷ በኡባ ደብረጸሃይ ወረዳ ዛባ ከተማ ትናንት…

2ኛው የኦሮሚያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ካውንስል ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው የኦሮሚያ ክልል ግብርና ትራንስፎርሜሽን ካውንስል ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና ሌሎች ከፍተኛ የክልሉ እና የፌዴራል የሥራ ሃላፊዎች…

ሲሚንቶን ከተተመነው ዋጋ በላይ በሚሸጡት ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የሲሚንቶ ምርት ላይ ከተተመነው ዋጋ በላይ በሚሸጡ አከፋፋዮች እና ችርቻሮ የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በከተማዋ የሚታዩ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪዎችን ለመከላከል…

ሀሰተኛ የወራሽነት ሰነዶችን በማቅረብ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ሊቀበሉ ሲሉ ተይዘዋል በተባሉ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የወራሽነት ሰነዶችን በማቅረብ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ ሊቀበሉ ሲሉ ተይዘዋል በተባሉ ግለሰቦች ላይ የአታላይነት የሙስና ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸዋል። ተከሳሾቹ መቶ አለቃ አዲስ አልቱ እና ሌተናል ኮሎኔል ሰለሞን አጥናፉ የሚባሉ…

የጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለት የአፍሪካ ሀገራት ይፋዊ የስራ ጉብኝት የሚያደርጉት የጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ አዲስ አበባ ገብተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ብርቱካን አያኖ መራሄ መንግስቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ አቀባበል…

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በጅቡቲ በሚገኙ ኢትዮጵያውን እና ተመላሽ ስደተኞች ጉዳይ ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በጅቡቲ በሚገኙ ኢትዮጵያውን እና ተመላሽ ስደተኞች ጉዳይ ዙሪያ ተወያዩ። አምባሳደሩ ከጅቡቲ የሃገር ውስጥ ሚኒስትር ሰይድ ሃሰን ጋር ባደረጉት ውይይት፥ በዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ ዙሪያ መምከራቸውን…

የአውሮፓ ሃገራት መሪዎች ጉብኝት በኢትዮጵያ እና በሀገራቱ መካከል ያለው ግንኙነት ወደ መተባበር መምጣቱን ያመላክታል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሃገራት መሪዎች በኢትዮጵያ የሚያደርጉት ጉብኝት በኢትዮጵያ እና አውሮፓ መካከል ያለውን ግንኙነት ከመጠራጠር ወደ መተባበር መምጣቱን ያመላክታል ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ…