የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ የማዕድን አዋጅ የውጭና የሀገር ውስጥ ባለሃብቶችን የሚያበረታታ መሆኑ ተገለጸ Amele Demsew May 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የወጣው የማዕድን አዋጅና በረቂቅ ደረጃ የሚገኘው ፖሊሲ ለዘርፉ ልማት የውጭና የሀገር ውስጥ ባለሃብቶችን የሚያበረታታ መሆኑን የማዕድን ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የማዕድን ሚኒስቴር የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና በዘርፉ የሚስተዋሉ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች የ7 ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ Amele Demsew May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች የሰባት ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገልጿል፡፡ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማርዲያት ከሱዳን ጦር ዋና አዛዥ ጀኔራል አብደል ፈታህ አልቡርሃን እና ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች ዋና…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና እና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል Amele Demsew May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ22ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር የሁለተኛ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና እና አዳማ ከተማ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በወሰደው ሕግ የማስከበር ስራ በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ 5 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ Amele Demsew May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በወሰደው ሕግ የማስከበር ስራ በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ አምስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ፍርድ ቤት ቀርበዋል። በአመራሮች ላይ ጥቃት ለመፈፀም እና ግድያን ለማስቀጠል ፣ ሕገ መንግስቱንና ሕገመንግስታዊ ስርዓቱን በኃይል ለማፍረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ በክልሉ መልሶ ግንባታ ዕቅድ ላይ መከረ Amele Demsew May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት አካሂዷል፡፡ ካቢኔው በስብሰባው የክልሉን መልሶ ግንባታ አስመልክቶ የተዘጋጀ ዕቅድ ላይ መምከሩን የክልሉ ጊዜያዊ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡ ከዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ናይጄሪያ የኢትዮጵያን የስንዴ ምርታማነት ልምድ መጋራት እንደምትፈልግ ገለጸች Amele Demsew May 2, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጄሪያ የኢትዮጵያን የስንዴ ምርታማነት ልምድ መጋራት እንደምትፈልግ የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ ገልጸዋል። በናይጄሪያ አዲሱ ተመራጭ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ የተመራው ከፍተኛ ልዑክ በኢትዮጵያ ተግባራዊ የተደረገውን…
የሀገር ውስጥ ዜና እየጣለ ያለው የበልግ ዝናብ በቀጣዩ ግንቦት ወርም ተጠናክሮ ይቀጥላል- ኢንስቲትዩቱ Amele Demsew May 2, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እየጣለ ያለው የበልግ ዝናብ በቀጣዩ የግንቦት ወርም ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል። በአንዳድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከባድ ዝናብ የሚያስገኙ የሜቲዎሮሎጂ ክስተቶች ስለሚኖሩ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ ሊያደርግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስቴር ከመከላከያ ሚኒስቴር ጋር “በምግብ ሉዓላዊነት” ላይ እየሠራ መሆኑ ተጠቆመ Amele Demsew May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር ከኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ጋር ከብሔራዊ ሉዓላዊነት ጎን ለጎን “በምግብ ሉዓላዊነት” ላይ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የግብርና ሚኒስቴር ከናይጄሪያ ብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ ለተውጣጡ የሰራዊቱ ልዑካን ተሞክሮውን አካፍሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የወጣቶች የሕዳሴ ግድብ ግንባታ የቦንድ ግዢ ንቅናቄ መርሐግብር ተጀመረ Amele Demsew May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የወጣቶች የቦንድ ግዢ ንቅናቄ መርሐ ግብር ዛሬ በይፋ አስጀምሯል። የቦንድ ግዢ መርሐግብሩ “እኔም ድርሻ አለኝ" በሚል መሪ ቃል ለሶስትተከታታይ ሳምንት እንደሚካሄድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጀርመኑ መራሂ መንግስት በሚቀጥለው ሣምንት ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ Amele Demsew Apr 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መራሂ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ በሚቀጥለው ሣምንት ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ፡፡ መራሂ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ በኢትዮጵያ ቆይታቸውም ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንዲሁም ከፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ እና ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ…