በዛምቢያ በተካሄዱ የታዳጊዎችና የወጣቶች አትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያው ቀን በዛምቢያ ንዶላ በተካሄዱ የታዳጊዎችና የወጣቶች አትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በዚህም በ3 ሺህ ሜትር ሴቶች ከ20 ዓመት በታች አስማረች አንለይ 1ኛ ሆና በማጠናቀቋ የወርቅ ሜዳሊያ ስታጠልቅ፣…