Fana: At a Speed of Life!

የአምራች ኢንዱስትሪውን ዘርፍ ውጤታማ ለማድረግ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪውን ዘርፍ ውጤታማ ለማድረግ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ብሉልታ ገለጹ፡፡ የኦሮሚያ ክልል "ኢትዮጵያ ታምርት ኦሮሚያ ታምርት " በሚል መሪ ሀሳብ አምራች ኢንዱስትሪውንና የኢንቨስትመንት…

ለጤናው ዘርፍ ውጤታማነት የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ያስፈልጋል- ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ለጤናው ዘርፍ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ቢሆንም ዘርፉን የበለጠ ውጤታማ ለማድረግ ግን የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ አስፈላጊ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ የ "ኢንቨስንት ኦርጅንስ 2023" የኢንቨስትመንት ዓለም አቀፍ ፎረም…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከአራት ሀገራት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከአራት ሀገራት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር የ"ኢንተር ዲሲፕሊነሪ ፖሊሲ ኦሬንትድ ሪሰርች ኦን አፍሪካ" የሚባል ፕሮጀክት በጋራ ለመስራት በኮትዲቯር አቢጃን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ ፕሮጀክቱን አስመልክቶ በኮትዲቫር…

የአደጋ ስጋት ቅነሳና አካታች የኢኮኖሚ ዕሴት ማሻሻያ ፕሮጀክትን ወደ ሥራ ለማስገባት ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአደጋ ስጋት ቅነሳና አካታች የኢኮኖሚ ዕሴት ማሻሻያ ፕሮጀክትን ወደ ሥራ ለማስገባት የግብርና ሚኒስቴር፣ አጋር የልማት ድርጅቶች እና ባለድርሻ አካላት ተወያዩ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ፍቅሩ ረጋሳ…

ዓለም አቀፋዊ የደኅንነት ሁኔታ ለኢትዮጵያ ደኅንነት ያለው አንድምታ ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊ፣ ዓለም አቀፋዊ እና ቀጣናዊ ጅኦ ፓለቲካ እና የደኅንነት ሁኔታ በኢትዮጵያ ደኅንነት ላይ ያለው አንድምታ ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው። የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ኃላፊ ብርጋዴር ጄነራል ቡልቴ ታደሠ በውይይቱ ላይ ባደረጉት ንግግር ÷…

አቶ አህመድ ሽዴ ከዴንማርክ የልማት ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ከዴንማርክ የልማት ትብብርና ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ሚኒስትር ዳን ጀርገንስ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት የኢኮኖሚ ትብብር እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ አቶ አህመድ ሽዴ÷ከሰላም…

ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ ከምስራቅ አፍሪካ የአይ ኤም ኤፍ ልኡካን ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ ከምስራቅ አፍሪካ የአይ ኤም ኤፍ ልኡካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሯ በዛሬው ዕለት ከምስራቅ አፍሪካ የአይ ኤም ኤፍ ልኡካንቡድን አባላት ጋር በጋራ በሚሰሯቸው ጉዳዮች ዙርያ ውይይት ማድረጋቸውን የሚኒስቴሩ…

በመዲናዋ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት በተደረገ ፍተሻ 27 የተለያዩ ሽጉጦችና ከ300 በላይ የሽጉጥና የክላሽን ኮቭ ተተኳሽ ጥይቶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት በተደረገ ፍተሻ 27 የተለያዩ ሽጉጦች እና ከ300 በላይ የሽጉጥና የክላሽን ኮቭ ተተኳሽ ጥይቶች ከሁለት ተጠርጣሪዎች ጋር መያዛቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። የጦር መሳሪያዎቹ ከተጠርጣሪዎቹ ጋር…

በኦሮሚያ ክልል ከአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ወጪንግድ ከ301ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ወጪንግድ ከ301 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽንና ኮሙኑኬሽን ተወካይ ስዩም ሃይሉ ለፋና…

የብርቱካን የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብርቱካንን መመገብ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ብርቱካን እንደ ቫይታሚን ሲ፣ ፖታሺየም ፣ካልሺየም ፣ ቫይታሚን ኤ ያሉ ንጥረ ነገሮች እንዲሁም ፍላቮኖይድ እና ካሮቲኖይድ ያሉ በጣም ጠቃሚ ውህዶችን ይዟል፡፡…